Ethiopian Food/Cooking - አንጀት ዱለት ውስጥ ይገባል እና ሌሎችም ጥያቄዎች

Ethiopian Food/Cooking – አንጀት ዱለት ውስጥ ይገባል እና ሌሎችም ጥያቄዎች

by

in

Ethiopian Food/Cooking – አንጀት ዱለት ውስጥ ይገባል እና ሌሎችም ጥያቄዎች



የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian


Comments

11 responses to “Ethiopian Food/Cooking – አንጀት ዱለት ውስጥ ይገባል እና ሌሎችም ጥያቄዎች”

  1. እኳንደህናመጡ እማዬ

  2. ሺኩረን ማማየ

  3. Hi ? i like it aanjer but don't make it ????

  4. እማየ ሰላም ነሽልን
    በጣም አመሠግናለሁ ሁሉም ጥያቄወች እየተመለሱ ነው።
    እማየ ነጭ ሽንኩርቱ ላይ ዘይት ጠብ አድርገን ብንፈጨው አይጠቁርም

  5. እሺረን እማማየ

  6. Mameya erjeme edame katenagare fatare yestote

  7. ማማዬ የቅቤ አነጣጣር የሚገቡ ውሁደ በወጪ አገር የሚገኘው ቅመሞች ያስረዱኝ የኢትጵያ ኮሰረት ምንጥሴ አውቃለው ለምሳሌ አዲሳባ ነው ይህ ኮሰረት የሚታወቀው እኔ ግን በስሜን ጎንደር ነው የተወለደኩት ነገር ግን የቅቤ ማንጠርያ የሚጠቀሙት እኔ በተወለደኩበት ቦታ ኮሰረት አይደለም የሚጠቀሙት ጎመን ዘር ዝንጂቢል ነጭ ሽንጉርት መቅሞቆ የሚባል እንግዲ ይህ ነው ከውህደ ነው ከአዲሳባ ልጆች ገጠሬ የሚያስብለኝ እኔ ግን አላፍርም እንዳውም እኮራለሁ? ውህደ ነው እናማ እባኮውት በኢሮብ ስለምኖር ቀቤ በብዛት ስለምወደ ምክሮትን እሻለው ነገር ግን? ኢትዮጵያ ወይም አ'አ ያለውን ነገር ባይጠቁሙኝ እላለው እዚሁ በውጪ አለም ያለው ነገር ነው የምፍልገው አምላኬ ነፈይባርኮት ማማዬ??

  8. እናመሰግናለን ማማየ

  9. And guwadeghaye beg asardo bet kemeta behuwala kibe yelewim bezeyit serto ablitonal