Ethiopian Food/Cooking - የሳማ ወጥ የሚባል አለ?

Ethiopian Food/Cooking – የሳማ ወጥ የሚባል አለ?

by

in

Ethiopian Food/Cooking – የሳማ ወጥ የሚባል አለ?



የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian


Comments

11 responses to “Ethiopian Food/Cooking – የሳማ ወጥ የሚባል አለ?”

  1. አው በልቼ አውቃለሁ ጎመን ጎመን ነው የሚለው ይጥማል

  2. ሳማ ከስፈራሪያ እና መግረፊያ አልፎ ወጥ? እናመሰግናለን እማየ

  3. ወይኔ ሳማ ወጥ አያቴ ትሰራ ነበር
    እናመሰግናለን እናት

  4. እኔበጣም አስቸጋሪ ልጅ ነበርኩ እማየ ታስፈራራኝ ነበር ?? አስታወሱኝ በልቸው አቃለሁ መጣም ይጣፍጣል እናመሰግናለን ማስተዋሰወትራሱ በጣም ነው የምናመሰግናለን
    ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጠውት
    አድስ አበባ በሽ ነው

  5. ወይኔ ሳማ እኔ በጣም ነው እምወደው ልክ ነሽ ማማዬለጨጓራ በጣም ጥሩ ነው በጣምቅዝቅዝይላልሲበላ

  6. እናመሰግናለን እምዬ

  7. Asan meblat bebilihat endemibalew
    Saman meblat betibeb

  8. ዋው እናመሰግናለን እናታችን? ሳማ ወጥ በጣም ይጣፍጣል በተለይ በገብስ እንጀራ እንደውም በጣም አምሮኛል? እኛ አካባቢ በብዛት እንጠቀመዋለን አሰራሩ ግን ትንሽ ተለየ በእጅ አይነካም በማማሰያው ጫንጫን እየተደረገ ውሀው በደንብ ይጠነፈፋል ከተሰራ ቡሀላ ደግሞ ከ አንድ ቀን በላይም ቢቆይ ችግር የለውም ቀዝቃዛ ቦታ ከተቀመጠ ምንም አይሆንም እንደውም ሲቀዘቅዝ ነው በጣም ሚጣፍጠው

  9. ለመጀመሪያ ጊዜ ስሰማ እናመሰግናለን እናታችን አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦዎት

  10. እረ በጉጃም ሳማ ለምግብ መሆኑ አይታወቅም ዛሬ ስስማ ኔባልሁበት አካባቢ ለምግብ መሆኑ በጭራሽ አይታወቅም