0
የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
Ethiopian Food/Cooking – የዳቦ ቅመሞችና ማስዋቢያዎች እነማን ናቸው
የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
13 comments
Thank you so much??
እኳን ደና መጣሽ
በጣም እናመሰግናለን
ቦርዲ አሰራር ካወኩ መማማየ
ቴንኪው
እኔ በጣም የምወደው የጥቁር አዝሙድ ዳቦ ነው ሌላው ቅመም አይጥመኝም እናመሰግናለን ማማየ
ማዘርየ እናመሰግናለን
ጥያቄ አለኝ የዳቦ ቅመሞች ላይ ለምሳሌ ጨውና ስኳር ችግር የለውም መመጠን እችላለሁ ግን ሌሎች ቅመሞች ለማዘጋጀት መጠናቸውን ብትነግሪን ምክንያቱም አብሹ ቢበዛ ሊመር ይችላል ሰለዚህ ሁሉም በመጠኑ ቢሆን ጥሩ ነው እናም ሁሉንም ቅመሞች በኪሎ ደርጃ ብትነግሪኝ ማዘርየ ሌላ ደግሞ የመከለሻ ቅመሞችንም በኪሎ ደርጃ ንገሪን
ማማዬ.እናምሰግናለን
በጣም እናመሰግናለን ግን ይሄ ሁሉ ቅመም በአንዴ የሚጨመር ነዉ ከሆነስ ጣእሙ ቅመም ብቻ አይሆንም?
Enamsgnaln mam qysr yshalnbr ahun zmn qye afr ablun ysrachewn ystachewna
አመሠግናለሁ እማየ እንዳጋጣሚ ዛሬ ሰራሁ ዳቦ ።ተባረኪልኝ እናቴ ብዙ እውቀት ካንች አግኝቼለሁ
በቀጣይ እስከማይሽ ቻው እማየ
ፕሮፋይሌን ተጭነው ይጎበኙ
Thank you
Comments are closed.