0
► See my shirts on Amazon HERE:… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
Ethiopian Food/Cooking – How to Make Aja Shorba – የአጃ ሾርባ አሰራር
► See my shirts on Amazon HERE:… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
47 comments
ማሚ እዴት ነሽልኝ የኔ ናፍቆት ባለፈዉ ያየዉት ፊዲዎ ላይ ስለቂቤ አነጣጠር ነበር ቂቤዉን ከቅመሙ ጋር አደባልቀን
ለ 33 ቀናት እምናቆየዉ ፍሪጅ ዉስጥ ነዉ ወይስ ዉጭ ነዉ እኔ ምኖረዉ ሳዉዲ ነዉ ሙቀት እዳያበላሸዉ ፈርቼ ነዉ ለ33 ቀን በቅመም ያሸነዉ ቂቤ ሲነጠር ለወጥ ነዉይ ለክትፎ ለአይብ ነዉ ሚሆነ ብትመልሺልኝ ማሚ ማጠር ፈልጌ ነዉ
Love you mother
ሰላም ነዎት እናቴ እውነት እኔ እርሰዎን ለመግለፅ ቃላት ያጥርኛል ከስራዎ ፈገግታዋ ጥግብ ያርጋል የኔ ባለሞያ በጣም ነው እምወደዎት አላህ እድሜና ጤና ይስጠዋት የኔ ፍልቅልቅ
Mltherye erejim edime ketena gar yistiwot betam bizu neger eyastemarun new amlak yitebklin
እጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጣት ለሰጭ ይጨመርለታል እናመሰግናለን በጣም አሬፍ ይመስላል ከዜህ ቀደም ብቻውን ነው አሁን ከሌላ ጋር መስራት ይቻላል ማለት ነው እናመሰግናለን ማዘር።
ማምዬ ውደድ
ዋው ማማዬ እጅዎት ይባረክ … ጊፍት የስጠችዎትንም እህት እግዚአብሔር
እጥፍ ድርብ አርጎ ይስጣት ???
ማሚዬ እናመሰግናለን
እናመሠግናለን ማማየ
ማሚየ ደህና እራት እምሰራው አሳየሺኚ አመሰግናለሁ
Mami betam ewodeshalow ????
ማማዬ እናመሰግናለን
እረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁለወት ማማዬ
ማማየእድሜነጤነይሰጥልን
እናመሰግናለን እናታችን እድሜ ይስጥልን
ሰላም ወገኖች ቻናሌን እዩልኝ ጠቃሚ ነገር ታገኙበታላችሁ ከወደዳችሁት subscribe ማረግ አትርሱ ?
,ማሚዬ የኔ እናት ብታይኝ vedo በሙሉ አውርጄው አገሬ ስገባ ስራለው ብያለው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ውድድድፍ
Mumy sefelgew ejesh yebarkelgn
አላህ ይጠብቅሺ ማሚ
መአምእ ታበርኩልን
Thank you
But we don't make it that way
እኔ ስልጣን ቢኖረኝ እርሶን እንደ ቅርስ ጥበቃ አረግሎት ነበር
enamsganal emamaya enkon basal matuoln??????
እነመሰግነለን m
ኡሚ የኔ ባለሞያ
እማየ ሰላም ነሽ እናቴ
እግዚአብሔር ይስጥልን ለእህታችን ።ስጦታ ትንሽም ብትሆን ማስታወሻነቱ ከባድ ነው ትክክል ብለሻል እናታችን።
ሾርባው በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ እናቴ
አመሠግናለሁ
ማዘርየ የምፈልገው የሾርባ አሰራር ነው እናመሰግናለን እድሜሁን ያርዝምልን
ማሻአላህ ማሚ
ሣየው ናፍቀኝ ሾርባ
እጆትን ይባርከው ፈጣሪ good job. ስጦታ ላበረከተችው እግዚአብሄር ጨምሮ ይስጣት . መልካም የገና በአልና መልካም አዲስ አመት ከነ ቤተሰብ እመኝሎታለሁ።
ማሻአ ማዘርየ እድሜና ጤና ተመኝሁ
Thanks our lovely mom! long life
ዌል ማሚ ኮመንተሮች ጎራበሉ
እና መሰግናለን
Berchi
እናመስግናለንማማየ ልጅሽንም እግዚብሄርይባርካት
እማምዬ እዴት ነሽ
ማሚዩ የኔ እናት ውድድድድ አረግሻለሁ ሲያንስሽ ነው ይሄ ላንቺ እማማዩ እሷም እ/ር ይስጣት እንዳልሽው የስጦታ ትንሽ የለውም በአረብኛ አዲስ ነገር ሲኖረው ሰው መብሩክ ይባላል ስለዚ መብሩክ ብያለው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ማሚዩ
ማም ባል ፈልጊልኝ ብቻ ሞያ የአንችን ኮፒ አድርጌዋለሁ ከገንፎ አሰራር ጀምሮ
ኡፍፍ በሱ ድስትማ ዶሮ ነበር መስራት እኔ የሚያምር ድስት ሳይ ዶሮ መስራት ነዉ እምመኘዉ
Thank you
waawwww mamayee baterm dass yelaal siraash
Thank you for your teaching. Could you make it shorter, please.
mamaye thanks
እናመሰግናለን እናታችን እድሜ ይስጥልን
logo lif mamaye konjo weyzerow
Tene enate egziabher yesteslgn
Mamy i love you very very ma….. …..from Italy.
እናታችን ጤናና እረዥም እድሜ ይስጦት ጥሩ ሞያ እየቀሰምኩኝ ነው ከርሶ እናትአለም
Comments are closed.