112
► See my shirts on Amazon HERE:… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
Ethiopian Food/Cooking – How to Make Bakela Ashuk Kolo – የባቄላ አሹቅ ቆሎ አሰራር
► See my shirts on Amazon HERE:… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
35 comments
vedeo Betam Rejim New?yikerta Hulum Alayehutim
Hahahaha edemoten.yarezmaw mammya yegetr lije bemhona mekurta
እሰይ እናቴ መጡ ? ልጆት በጣም ጎበዝ ናት እናቴ
ብዙ እየተማርን ነው የስደት እናታችን ንዎት?
ጥያቄ ግን አለኝ? የ እንጀራ ሊንክ አጣሁት የእርሱ ስለምከታተል ሌላ መየት አልወድም
ማሚ እንኳን ደህና መጣሽልን እጁሽ ይባረክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ
Nice ababal…hahahaha
እማማየ እናመሰግናለን በጣም ነበር እምወደዉ አንድ ጥያቄ ልጠይቅወት ድሮ እናቴ የሱፍ ዘይት ታወጣ ነበር እሱም ነበር እሷ እምትጠቀመዉ ግን በጣም ድካም አለዉ አሰራሩ በዘመናዋ መልኩ እዴት ማዉጣት እደሚቻል ቢነግሩኝ እማየ የሱፉ ሰይት ጥናብግ መሰለኝ ስሙ እርግጠኛ አይደለሁም ስሙን ግን በጣም ነዉ እምወደዉ በጣም ነዉ እሚጣፍጠዉ
Imamaye ere minew tefubinko ?????
Thanks so much
እጆት ይባረክ ማማዬ
እማየ ሰላም ላንች ይሁን እናቴ እግዚአብሔር ይስጥልኝ እድሜ ይስጥሽ እናታችን በጣም ያምራል
ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ
"ከተናገረ አይለቅ አፍቸው ከያዘ አይለቅ ቶፋቸው " ይገርማል በሳቅ
አመሰግናለሁ እናቴ
ድሮው ድሮው መልክ ይኑር እንጅ ሙያ ከጎረቤት ይበል ነበር
አሁን ግን WiFi ይኑር እንጅ ሙያ ከyoutube. Kkkkkk እድሜ ለስልክ
ማማዬ. Thank you ???
Dear Mrs. Adanash I love you so much and I follow a channel I learned a lot Thank you I live in Germany
Mamiye bahune sate ascuke mendenew. Bibalu ymayake bzu lje ale. Betlye agere bete yalut. Enamsgenalen
ረጅም እድሜ ለማማዬ!!
ውይ ማሚየ ስወድሽኮ?ረጅም እድሜ ከጤናጋ አላህ ይወፍቅሽ
እናመሠግናለን እናታችን
hi adana hat teshetalachew endi
እናመሰግናለን ማማዬ ግን በጣም ባይርዝም ደቂቃው አጠር ቢል
Ketenagre ayabara afachew keyaze aylke tofachew..??
ማሚዬ ተወዳጅ እናት እግዜአብሄር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ኑሩልን
እናታችን እንደት ነሽልኝ ምንም እንኳን ባታሳዩኝ አንችን ሳይብቻ በጣም ነው ደስ የሚለኝ እናመሰግናለን አምላክ እድሜናጤና አብዝቶ ይስጥልንውድድድድ♥♥♥♥♥
Thank you Mommy for sharing it is my favorite food long life God bless you
አሹቅ ወስጤነው አስታወሰሺኝ የማየን
ወለዮ ነሺ እደ እኔ ወለዮ ደሴ ዙሪያ ነኝ ይህንና ሀብስ ስደ አተር ባቄላ ቦቀሎ ያቃል ሀገራችን
ማሚዬ መጣሽልን የባቄላ አሹቅ እናቴን አስታወሺኝ አመሠግናለው
Yena enat Ena betam new yemewedew seleserashew betam amesegelalew nurilegh kerso betam bezu negere temeralew edmana tenawen yesetote enata ???
እማዬ ኑሪልኝ እወድሻለው ♥♥♥♥♥♥
እርሷ እንደ ምሳሌነት መነሳት ያለቦት እናት ኖት ለብዙዎቻችን ምሳሌ የሆኑ ጠንካራ ኢትዮጵያዊ ሴት በመሆኖ እኳራለው እግዚአብሔር እረጅም እድሜን ከጤና ጋር አድሎዎት ብዙ እንዲያስተምሩን ፀሎቴ ነው እማማዬ ኑሩልኝ
??
እናመሰግናለን ማማዬ እረጅም እድሜና ጤና ይስጠዎት
እጅሽ ይባረክ ማሚ እስቲ ከሙን ባአማርኛ የሚያቅ ካለ ንገሩኝ
ማሚ እናመሰግናለን
Is there any spice you can add to it. Like Awaze or something? I used a red chili flakes and tastes good. I like your story, by the way. We need to have some one like you around with such a wisdom and deep knowledge of all sorts of our dish cooking. Stay blessed.
ማሽላሕ ማማ አላሕ እድሜሽን ከፍያረግልን
ወይኔ ትዝአለኝ እናቴስትቀላ እኔ አዘግንበት
ነበር አዲትቀለጥበኝ ነበር ትቃጠይአለሽ እያለችክክክክክ ደማሰዐድ ነይሰደት
ልደአይውጣልሕ
ክክክክ በጣምይስቃል ተረቱ
እድሜ ይስጥልን
Comments are closed.