0
► See my shirts on Amazon HERE:… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
Ethiopian Food/Cooking – How to Make Minchet Abish Alicha – የምንቸት አብሽ አልጫ ወጥ አሰራር
► See my shirts on Amazon HERE:… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
19 comments
ውዶች የጠቆረን ቆዳ የሚያቀላ እንዲሁም ቆዳን የሚያሳምር ቆንጆ ማስክ ቪዲዮ ሰርቻለው ፎቶን ተጭናቹ ሰብስክራይብ አድርጉና ቪዲዮን ተመልከቱ በጣም ትወዱታላቹ????
ማማያ እጅሽ ይባረክ
እናመሰግናለን ማማዪ
እናመሰግናለን ማማዬ እድሜሽን ያርዝመዉ አትጥፊ በጣም ጠፍተሻል
ማማዬ ነጩ ቅመም ነጭ አዝሙድ ነው ወይ?
Habebeti. Mama.mechet.yebelesh
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እማማ
እናመሰግናለን
እማየ እሰይ እንዲህ ቶልቶሎ ብቅ በይ እንወድሻለን ምግብ ባትሰሪም የህይወት ተሞክሮሽን ምክርሽን አካፍይን
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥሽ አሜን
በጣም የሚአምር ምንቸት ነው ለየት ያለ አሠራር ነው አመሠግናለሁ
እድሜና ጤና አላህ ይስጠወት ማማዬ
እግዚአብሄር ያክብርልን ደስይላል
I will make it. Mame how you make gonfo dokeet please Mame ? make it .
ማማየ እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም እናመሰግናለን ኑሪልን በተረፈ አንድ ጥያቄ አለኝ ስራየ ሙሉ ቀን ነው ይዠ የምሄደው ምግብ በጣም ያደናግረኛል መላ በይኝ ከልምድሽ
Enemsegnaln yne embet edme yisexot enate
እናመሰግነለን ማማይ እርጅም እደሜነ ጤነ ይስጠልን
እምቂላላ ባይኖረው ጨጋራ ጉበት ቢጨመርበት ምርጥ ዱለት እንደኔ አሰራር
ማሻአላ እናመሰግናለን እናታችን። እስኪ አንደ ጥያቄ አለኝ የምታውቁ ንገሁኝ ኮሰረት በአረብኛ ስሙን ንገሩኝ
Masha alah erejim edmi ketena gar ejishi yibarek balomuya aregshign
Enamesegenalen
Comments are closed.