33
Ethiopian Food/Cooking – How to Make Tomato Sauce – የቲማቲም ቁሌት አሰራር
► See my shirts on Amazon HERE:… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
34 comments
They make it look like Indian movie non stop
እናቴ ይምጣብኝ በሰላምነው የጠፋሸው
ሁሌም ባለሸበት ሰላም ሁኝልኝ
ሁሌም እጅሽ ይባረክ
Ahel mamy
ማሜ ጠፍተው ነበር ማሻአላህበጣም ነው ምወድሽ ፍገግታሽ ብቻ እሥኪ የበርዝ አሠራር አሣዩን ቃሪቦ መሠለኝ ሚባለው ወይም በርዝ እድሜ አርብ ሀገር ረሠናው
Enameseginalen mami
እናመሠግናለን
ማማየ ውድድ ነወ ማደርግሽ ከስት ቅሌት ነው ያዳንሽኝ! ሀናን ??
Tematem ferewe chegre yelewem ende?
konjo
God bless you mom , i like ur video but it will be great if you do subtitle on. Thanks ???
Emayeeeeee
Rejim edemena Tena yisitoti geta ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ Nurilen 200 amet temengoti
ቀሽ ሽንኩርት እና በርበሬውስ እማማ ይሄ ቁሌት ለምንድን ነው ሚጠቅመው ሽንኩርት እና በርበሬው ስለሌለ ግራ ገባኝ
?ማሚዬ ኑሪልኝ ስዎድሽ???
Mamaye erejim edime ketena garr yestwot
??❤❤❤❤❤????
????????????????mama Love yuuuuu
የኔ እናቴ ማሚዬ በጣም እናመሰግናለን ግን አንድ ሴት እፈልጋለሁ
የዶሮ ወጥ እንዴት ነው
can one use the sauce for doro wot?
ማሚ እድሜና ጤና ይስጥሽ ኦድልለሁ ማሻ። አላህ ብዙ ትምረናል ባንቺ
Bertu teru eyastemarun new
እምዩ የህ ነገር እንደሳልሳ ማለት ነው ወይስ የሳልሳ አሳራር የተለየ ነው ከቻሉ ሳልሳ ተስርቶ ለቡዙ ቀን የምቆይ አሳይን ከይቅርታ ጋ ስለሁሉም ስራቸው ትምህርታቸው በጣም እናመስግናለን እግዚአብሔር ጤና ይስጣቸው
i love ur show
Is it possible to translate to english. Ur vidoes. That will be great
አመሰግናለሁ እማ
Tank u
እማሞዬ እድሜ ይስጥልን
GETA EYESUS YIBAREKACHU
thanks mama
abo kifu aynikashi
idimena tena abisto yistishi fetar
ማማየ በጣም እናመስግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን
????Thank you Ema!!!! Amlak yibarkwot!!!!! Ezhi kezkaza ager wust yerswon you tube say endet endemideset!!!!
አላህ እርሜ ይሥጥላኝ
እድሜና ቴና ይስትልህ
Comments are closed.