Home Food Ethiopian Food/Cuisine " How to Make Minchet Abish-Sneak Peek" የምንቸት አብሽ አሰራር – ቅንጫቢ

Ethiopian Food/Cuisine " How to Make Minchet Abish-Sneak Peek" የምንቸት አብሽ አሰራር – ቅንጫቢ

by
42 comments

Ethiopian Food/Cuisine " How to Make Minchet Abish-Sneak Peek" የምንቸት አብሽ አሰራር – ቅንጫቢ



የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian

You may also like

42 comments

AMSAL SETEGN December 13, 2016 - 7:02 am

እንኩዋን ደና መጡ ማም

Jcjcj ያአላህ ባሪያነኝፈትህያ December 13, 2016 - 7:05 am

ሙሉውን ልቀቁልንአመሰግናለሁ

Stiu Stina December 13, 2016 - 7:06 am

እናመስግናለን

yordi Menber December 13, 2016 - 7:07 am

እናመሰግናለን የአዳነ እናት ሙሉውን ልቀቁልን

Faruza Abdukader December 13, 2016 - 7:10 am

እማ በኡነት ነው የምለዎት ከቤተሰቦቼ በልጅነት ነው የተለየሁት በዚህ ምክንያት ምንም አይነት የምግብ ሞያ የለኚም ነበር ግን የርሰዎን። የምግብ ዝግጅት መከታተል ከጀመርኩ ቡሀላ ባለ ሞያ ሁኛለሁ እናም እርሰዎ የሞያ እናቴ ነዎት እድሜ እና ጤና እመኝለዎታለሁ በጣም አከብረዎታለሁ.ክልብም አመሰግናለሁ በርቱልን።

Nitsuh Ashenafi December 13, 2016 - 7:14 am

እማ እግዚአብሔር ያክብርልን እድሜ ይስጦት እባኮትን ምሉውን አሰራር

Aynalem Alemu December 13, 2016 - 7:21 am

ማሚየአመሰግናለሁ

Tsedale Girma December 13, 2016 - 7:23 am

በጣም እናመሰግናለን እናቴ እንዴት ያምራል እድሜና ጤና ይስጥዎት

Wagaye Birhan December 13, 2016 - 7:56 am

እናቴ በምታስተምሩት ትምህርት ደስተኛ ነኝ ብዙ ትምህርት ኣግኝቸበታለሁ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥዎት!!! 1 ማውቅ እምፈልገው ነገር ነበር እሱም መከለሻ ቅመም ከምን ከምን ይዘጋጃል? በጣም ኣመሰግናለሁ እናቴ!

seadi HASSEN December 13, 2016 - 8:01 am

አረሙሉእን አዳንየ በጣም አመሰግናለሁ

Kedist Ye Geta December 13, 2016 - 8:14 am

Wow mammiyyee etebkalew mulu video tykachuw nebare Egziaber etebkut Betam amesegnalew

ሶፍ ነኝ የስልጤ ልጅ M.J December 13, 2016 - 8:16 am

እማማ ነፍቆኛል ርቦኛል አይይይይይይክ በለይ ነው ምሻለኝ

fasaka engdaw December 13, 2016 - 8:19 am

wdddddddddddddddddddddddddddd??????????

mohammed uae December 13, 2016 - 8:30 am

እናቴ እንደምኖት የእርሶ ችግር አይደለም የቀራጩ ነው እባክህን አስተካክለው እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ብዙ ነገር አወቅኩ እግዚአብሔር ይመስገን

memo 123 December 13, 2016 - 9:37 am

ይቺችን እየበላህ ነው እኮ አዴ ያማረብህ፣

Hillina Desalegn December 13, 2016 - 9:40 am

mom betam enamesegnal gin mulu video belakili

Valicore December 13, 2016 - 10:50 am

Can someone tell me what the very last spice she puts in is? At 1:36 ?

ሠሙ የወሎ ልጅ December 13, 2016 - 11:42 am

እናመስግናለን እስኪ የአረብ ሀገረ እሩዝ አሠራረ አሣይን ማሚ ሌላም ምግሽ

ሐና ሐና December 13, 2016 - 2:00 pm

ማሚ ሰላም ነሽልን
በጣም የምፈልገው ነበር ሙሉውን እንጠብቃለን
እግዚአብሔር ይስጥሽ ማም

ሐና

ZD ኑ እንደመር Tube December 13, 2016 - 3:37 pm

ምቸት አብሽ ማለት ምን ማለት ነዉ? የመጀመሪያ ሥሠማ፡ ግን በጣም ያምራል ያጎመጃል ማሚየ ሙሉዉን እንደምትለቂልን አምናለሁ አላህ ረጅም እድሜ ለአንች

Benjamin Belay December 13, 2016 - 5:28 pm

hi what is mekelesha emama?

Hali Said December 13, 2016 - 6:48 pm

ፅሁፍን ዳውንሎድ ማድርግ እንደት ነው የሚቻለው

Hiamanot Zewedu December 13, 2016 - 7:29 pm

Wow melku rasu endet yameral ..edemi yeseteshi enatachn nureln ?????✋?

Eman Molla December 13, 2016 - 11:55 pm

እማማ ባለሽበት ሰላምሽን ብዝት ይበልልሽ እወድሻለሁ

መቅደስ በላይ መቅደስ በላይ December 13, 2016 - 11:56 pm

እድሜና
ጤናይስጣችሁ.ማማዬ እኔ.2ወር.እርጉዝ.ነኝ አምሮት ልሞት.ነው.ካላስቸገርካችሁ.ከይቅርታ.ጋር.የአነባበሮ አሰራር.ብታሳዩኝ. ስደተኛዋ.መቅዲ.ነኝ

Endalelish Frew December 14, 2016 - 1:47 am

Mather selea kebea anetater mawek yemefelegew neger benor be abesh ke tashea behuwala le 5 ken yemekemetew frighrater new weyes outside new ?

Zhara Kebede December 14, 2016 - 2:49 am

enameseginalen mamaye mulun endemitleqiln tesfa alen allah rejim edma ketana kefiqr ga yistln

Hfhch Fhcbcjvኡሙ ሀፍሳ December 14, 2016 - 3:41 am

ወጡ የምድነው ሙሉን አይታይም በጣም በጣም በጣም እናመሰግናል እጃችሁ የባረከንማሜዬ

Ye Mita Enat December 14, 2016 - 3:52 am

enatiye muluwun betesfa etebikalehu

رنا العمري December 14, 2016 - 4:25 am

ምነው ማሚ ምንም አልገባንም። ከመጀመሪያው አሳይን እንደበፊትሽ

teyeba teyeba December 14, 2016 - 7:00 am

Konjo new

Zeharamuhammedyimam Zehara muhammed yimam December 14, 2016 - 7:03 am

ሙሉ አደለምሣ ማማየ

amora19 26480 December 14, 2016 - 1:47 pm

muluwon yelakalen mom

زينات زوزو December 14, 2016 - 4:23 pm

መከለሻ መድን ነው ማዘር

aberujima bekele December 14, 2016 - 6:10 pm

enamasaginalan mam gin majamariyaawus yatal

Ndmxxmmdmdmd Xnxnmdmdmd December 17, 2016 - 1:42 pm

እናመሰግናል ማማየ ጤና ይስጥዎት
ሙሉውን ልቀቁልን

Hanna DESE December 17, 2016 - 7:30 pm

I love so much

Hanna DESE December 17, 2016 - 7:30 pm

ok

Hanna DESE December 17, 2016 - 7:30 pm

Thanks you so much

Hanna DESE December 17, 2016 - 7:31 pm

woow nice all my sweet

Samira17864 ሠሚራ ቢንት ኡመር የወሎ ልጂ December 1, 2017 - 11:24 am

እናት የእውነት ሞያዬን ስደት ስርቆኛል እባክሺ በደብ አሥለምጂኝ ሞያ ጮኛዬክዋን ለሞያዬ ሣይሆን።ለድኔና ለመልኬ ናው ያጨን ስርጌም ወደፍት ናው።ማን ሰርቶ እደሚያበላው አላውቅም

Samira17864 ሠሚራ ቢንት ኡመር የወሎ ልጂ December 1, 2017 - 11:26 am

ግን ከመጀመሪያው ጀምርሺ ንገሪኝ ሞያ ግን ለሁለት አመት ከ 8 አመቴ እስከ 17 አመትም እደኔ ሞያያለው አልነበርም በደብ ባልሠራውም መግቤ ጣፍጭና ውብ ነበር አሁን ጠፍብኝ ያርብ ንፍሮ ስራ አሥርሣኝ

Comments are closed.