0
የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
Ethiopian Food/Cuisine " How to Make Shinbra Asa – Sneak Peek" የሽንብራ አሳ አሰራር – ቅንጫቢ
የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
22 comments
አዳነ ሙሉን ልቀቅልን ማሚ ታክስ
Good morning mom…wow what kind a blessing mom& family's..edemi ke Tena gare yeseteshi & yesetachu ..Luke's good ye shinebera asa .?????
I'm proud of you yena enat
???
እውነት እግዚሐቤር ይባርክዎት እናቴ የጠየኩትን ስለመለሱልኝ እሱ ያክብርልኝ
ሙሉውን ላኩልን
ሙሉዉን ይለቀቅ
እማየ ሰላም ነሽልን
በጣም ቆንጆ ነው ሙሉውን ለማየት ቸኩያለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ እማ
ሐና
እናታችን ሙሉውን ይልቀቁልን?እናመሰግናለን
እማ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት ከነመላ ቤተሰብዎ የኔናት ስወድዎት እመብርሀን ትጠብቅልን እውነት ስደት አለም ቁጭ ብዬ እናቴ ሞያ እድማር አርገውኛል እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ይጠብቅዎት ሙሉውን ልቀቁልን ይህንን እማ
ማዘር እድሜና ጤና ይሥጡህ እናመሥግናለን
ማማ እድሜናጤና ይስጥልን ከእነ ቤተሰቦችት እና ከቪዲዮ እንደሆነ ገብቶኛል ሙሉውን ቪዲዮ ላኩልን ከይቅርታ ጋር
ማዘርዬ ሙሉዉን ልቀቁልን
betam Amesgnalw aserarun betesfa itebkalw
ሙሉውን ልቀዉልን አልገባኝ
muluwun lakulin wendim adane
ሰላም ለናንተ ይሁን አዳሙዬ ማማየ የስጋ ጥብስ አስራር ብታሳዩኝ። ስለሁሉም ነገር እናመሰግናለን
ማሚየ እድሜ ለአንች ይሁን እናመሠግናለን ግን ከአሁን በፊት ብዙ ነገር እንድያሣዩን ቀለል ቀለል ያለ ነገር ጠይቄ ነበር፡ ብጠብቅም የለም
mndn new fetaya new ende
ሙሉውን ኤዲት እያረኩት ነው በቅርቡ እለቀዋለሁ:: ስለ ጥሩ አስተያየታችሁ እኔም እናቴም እናመሰግናለን
Betam Amesgenalew edeme ketena gar yesetote
እግዚአብሔር ይባርኮት እድሜና ጤና ይስጦት
Comments are closed.