76
Ethiopian Food/Fennel – How to Make Enslal Soup and Salad – የእንስላል ሾርባ እና ሰላጣ አሰራር
የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
21 comments
ማምዬ እንኳን በደና መጡ እናመሰግናለን እድሜ ና ጤና ተመኘሁ
ማማየ እንኳን ደና መጣሽ
ይሄ ኢትዮጵያ ላረቄ ይጠቀሙበታል
አረብ ሀገር ደግሞ ለምግብነት በጣም ይጠቀሙበታል አሪፍ ነው ሸበት ይባላል በአረበኛዉ እና ለኩላሊትም በጣም ጠቃሚ ነው
WoW mamiye betam new yemigermew egia Ethiopiawian eko bale mawek tegodetenal
Wolcome Mom
ባሮ ሽንኩርት ነው የሚባለው።
ባሮ ሽንኩርት ይባላል
ዉዶቼ የብዙዎች ጥያቄ የሆነዉ ስደትን የመደጋገም ችግር መፍትሔዎቹን የሚጠቁም ቪዲዮ ዛሬ ስለሚለቀቅ ወደቻናሌ በመግባት ቤተሰብ ሁናችሁ እንድትጠባበቁኝ በአክብሮት እጋብዛለሁ …እወዳችኋለሁ!!
Welcome mom?
Mamiye Ejochesh yebarek banchi bezu temeralew beteley ye Ketefo aserar bali amara new eni demo tigeri negi hulum aynet wet betam geobeze negi gen Ketefo alchelem neber ahun gen beka bali betam yegeremewal betam betam new yemchelew ye hone deges yalebachew sewoch Sayker serilen new yemilugi yehulu banchi new mamiye ejochesh gita yebarekesh keteyebet enewedesh alen
በሐሮ
ኩመን ነው የምትለው አያቴ በአረብ ደግሞ ሸበት ነው የሺኩርት ቅጠል የመሰለው ደግሞ ባሮ ይባላል እናመሰግናለን ማማየ
Bahro yebalal mamaye
It's baron senkurt
Enamesginalen mam
አመሰግናለሁ ማማዬ
በኻሮ ይባላል
እናመሰግናለን ማሚዬ አይቴም አላቅም ማሚዬ ባሮ ነው ማሚ አላቀውም ያልሽው አትክልት
ራድሽ አለ ወይ ኢትዩጱያ ማሚ በጣም ነው ምወደው የት እንዳማገኝ ጠቁሚኝ አረቦች በፍቅር ነው ሚወዱት
እናመሰግናለን እናታችን
በአረቦች ሸበት ይባላል የሚጠቀሙት ሙሉሂያ የሚባለውን ሲሰሩ ከትፈው ይጨምሩበታል ጥሩ መአዛ ይሰጠዋል በመቀጠል ማህሽን ለሚባሉ ምግቦች ለምሳሌ ሩዝ በደንብ ይታጠብና ውሀውን ከጠለለ በኃላ ቅመማቅመም ይጨምራል ይህ እንስላል ይጨመርበታ ጥሩ መአዛ ስለሚሰጠው ጎመኑ ብስልይ ይቆረጥና የሩዝ ውህድ ይጠቀለልበትና በቅድስት በስሎ ይበላል ማለት ንው
እማየ ሠላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ እናታችን
በጣም የሚአምር ሾርባ እና ሠላጣ ነው
ውይይ ስትከትፊ ሁልጊዜም እሳቀቃለሁ ይቆርጥሻል እያልሁ
ብዙ ጊዜ ሐገር ቤት የማይበሉ አትክልቶች ብዙ ናቸው ይገርማል
የሽንኩርት ቅጠሉ ባሮ ሽንኩርት ይባላል እማየ
አመሠግናለሁ
Comments are closed.