Wednesday, January 15, 2025
Home Food Ethiopian Food/Gomen – How to Make Zilbo Tibs – የዝልቦ ጥብስ አሰራር

Ethiopian Food/Gomen – How to Make Zilbo Tibs – የዝልቦ ጥብስ አሰራር

by
16 comments

Ethiopian Food/Gomen – How to Make Zilbo Tibs – የዝልቦ ጥብስ አሰራር



የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian

You may also like

16 comments

emu emuti April 5, 2019 - 3:22 am

ቦሌ አፈር የት ነው የሚገኘው

ሚሚዬ የቤተሰብ አፍቃሪ ና ሟች April 5, 2019 - 3:27 am

ማምዬ እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ተመኘሁ

ስንኖር ኢትዮጵያ ስንሞትም ኢትዮጵያዊ ነን April 5, 2019 - 3:28 am

እንኳን ደህና መጡ እናታችን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቸሩ መድሀኒዓለም ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ያመት ሰው ይበለን ??

Fitite Werke April 5, 2019 - 3:28 am

ማማዬ ሰላም ሰነበትሽ ናፍቀሽን ነበር እንኳን ደና መጣሽ
ማማዬ የቦሌ አፈር ኢትዮጵያ አለወይ እስኪ የምታዉቁ ንገሩኝ የት እንደሚገኝ

መሳቄን ወደድኩት April 5, 2019 - 3:31 am

ማማየ እንደት እንደምወት

Yosef Epherm April 5, 2019 - 3:45 am

ነጭ ቅመም ማለት ምን አይነት ነው የድብላል ቅመም ማለት ነው

እናቴ ልዩ ነሽ ለኔ ። April 5, 2019 - 3:45 am

ማማዬ የቦሌ አፈር ምንድን ነው ???

wessiti April 5, 2019 - 4:15 am

Aferu yet yegegnal mamaye?

Zafu tewelde April 5, 2019 - 4:21 am

እጅሽ ይባረክ ኣሪፍ ነው ግን ኣልገባኝም ቦሌ ምንድነው?

Marima Josen April 5, 2019 - 4:28 am

የቦሌ አፈር ምድነው በኢትዮጲያ ማሚዪ እባክሽንገሪኝ

Betty Bekle April 5, 2019 - 4:31 am

Mamay edem kexenagar temegneueles

lydia woldegabriel April 5, 2019 - 4:36 am

What is the use of Bole afer?

Ku Wa April 5, 2019 - 4:38 am

የቦሌ አፈር ማለት ምን ማለት ነው አስረዱን

Milatu Hayalu April 5, 2019 - 4:45 am

ማምየ እናመሰግናለን ወላድት እድሜጤና ትስጥልን የኔ እናት

ኢትዩጵያ ፍቅርናት April 5, 2019 - 4:51 am

የቦሌ አፈር ምንድን ነውቅመምነው እማየ

ሀጢያት ብዙ ነው ጌታ ሆይ አስበኝ April 5, 2019 - 4:54 am

እዴ ወጥ ባፈር አልገባኝም

Comments are closed.