Ethiopian Food – How to Cure Shekla – ሸክላ እንዴት እናሟሽ?
Ethiopian Food
Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
https://www.youtube.com/channel/UC0Daa0rpBUjYBgE5NAIG0iw/join
ሱቅ ? https://www.youtube.com/channel/UC0Daa0rpBUjYBgE5NAIG0iw/store
AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
Comments
36 responses to “Ethiopian Food – How to Cure Shekla – ሸክላ እንዴት እናሟሽ?”
ውይይ እናቴ ደህና ነዎት ድምፀዎ ራሱ ምግብ ነው እድሜና ጤና ይስጠዎት ያሉበትን ሁኔታ እግዜአብሔር አስተካክሎ ለመታየት ያብቃዎ፡፡
Destye endet nesh? beteseb hulu selam new? Egziabher melkam new endedrow visual temechalesh yetunena adanen selam beyeling enwedachuhalen.
የአዳና እና ሠላም እማየ እንዴት ናችሁ ???
ወይ ማዘር እንኳን ደህና መጡ እዴትናችሁ ችግር የለውም አስተምሩን
??????❤️❤️❤️❤️???????
Wuy yene enat I missed you a lot ❤
May the grace of our lord Jesus be upon you
??❤
ማማዬ እንከዋን ደህና መጣሽ በስመአብ በጣም ጨንቆኝ ነበር ድምጽሽ ለኛ በቂ ነው ብዙ ነገር ተምሬያለሁ ኑሪልኝ እናቴ
አካን ደህና መጡ እናቴ ??
Enkan dena metu??? ???
ማማዬ እንካን ደህና መጡ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት የኛ ባለሙያ እናታችን
ሰላም እማማ እንኳ ደና መጡ ጠፉ እኮ
እናመስግናለን !!!እናታችን ጥሩ ትምህርት ነዉ።
ሰላም ነዉ ምነዉ ጠፋሽ እና ስልክ ቁጥርሽን ላኪልኝ ድምፅሽ ደስ አላለኝም
እንኳን ድምፆትን ለመስማት አበቃን፡፡ በምስል እስክናዮት እንናፍቃለን፡፡ እድሜ እና ጤና ይስጦት፡፡
I hope you are OK mama….I wonder why we can't see you…May the lord protect you… Glad to hear your voice mama
Enqan dehna Metu emay egzabher ysetelen
❤❤❤⚘⚘⚘??
wey enate selam not tefetewal beselam nw nefek belewegnal er akal yishalenal .gen sefelegew nbr zare yakerebut
በምስል እስክናዮት እንናፍቃለን
ማማዬ እንኳን ደህና መጡ ከረጅም ጊዜ በሗላ
Wow. Thank you so much. Wish you a healthy and blessed life. Happy to hear your voice.
Mama you ????
እትዬ ማማዬ እንኳን ደህና መጡ። መቸም በእርስዎ ምክንያት ባለሞያ ያልሆነ የለም። ባህሉን ጠብቀዉ ለአዲሱ ትውልድ አንድም ሳይቀር ስላስተላለፉ ትልቅ ምስጋና ይገባዎታል። እግዚአብሔር ዕድሜ እና ጤና ይስጥዎ።
ማማዬ እንኳን ድምፀ ሆትን ሰማው በጣም አሰብሆት ነበር እባክሆት ብናይሆት ደሰ ይለናል ????❤❤❤❤❤
ፈጣሪ ክብርና ምስጋና ይድረሰው ለመታያየት ስላበቃን
እንኳን በሰላም መጡ።❤️ ???
Ye bahil ambassador mehon alebachew egnih setiyo
አንኳን ደህና መጡ የአዳነ እናት አይዞት ብዙ አስተምረውናል አሁንም የቻሉትን አድርጉ ??? ? ? ? ? ???
እንኩዋን ሰላም መጡ እናታችን
ሰላም ዉድ እህት ወንድሞቼ በቅንነት ፎቶዬን በመጫን ቤተሰብ እንሁን
Emmama Endet not Egziabiher balubet bota selam yafrgulot bizu gize yerso teketatay neberkugn gin agatami betam tefu bedehna yadrgulot kenelijochuh Fetari yitebkuwot
ሰላም ማማየ እንኻን በሰላም መጣሽ ዋናው ደህና መሆንሽ ነው እግዚአብሔር ካንችው ጋ ይሁን ????
Motherye ye gebs dabo duket endet new mizegajew
የኔ ውብ ደርባባ ማማየ የት ጥፍት ብለሽብኝ ነው ስፈልግሽ ብቻ ምን ልበልሽ ደህናነሽልኝ ባለሽበት ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ረ ቶሎ ቶሎ ነይልን
ከረጅም ግዜ በኋላ ስላየሆት ደስ ብሎኛል በጣም በሰላም ነው የጠፉት
ምነው የኔ እናት እግዚአብሔር ሰላምና ጤናውን ይስጥዎት ለምንስ ነው ዩቲዩብ ላይ መውጣት ያልቻሉት በግልጽ ምክንያቱን ብንረዳ ልንተባበርም የምንችልበት ሁኔታ ሊመቻች ይችላል ግምቴን ለራሴ ላቆየውና በኔ በኩል እንጀራ ለመጀመሪያ ጊዜ በርስዎ ዩቲዩብ ላይ አይቼ ባሳዩን አይነት ሰርቼ በጣም የሚያምር እንጀራ ጋግሬ በላሁ ላይፍ ዩቲዩብ ላይ ባለማየቴ በጣም ነው የማዝነውና በተቻለ መጠን ዩቲዩቡ ላይ ለመመለስ ሞክሩ ወሬ በአይን ይገባል ይላሉ እናቶቻችን ሳይዎት ነው ደስ የሚለኝ ማለቴ ነው እግዚአብሔር ሰላሙን ያብዛልዎት