150
የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
Ethiopian Food "How to Make Aawaze " የአዋዜ አሰራር
የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
20 comments
ደስ ሲሉ
Wuhaw ba zinigibil na nech shinikurit yetefeche bifelana tetelilo beza wuha biboka grum yihonilotal emaye
ማማየ የኔ ውድ አረ ምን አጠፉ እርሶ ለኛ ከእግዚአብሄር የተሰጡን ክቡር እናታችንም አስተማርያችንም ነውት እግዛብሄር እረጅም እድሜና ጤናውትን ይስጥልን እንወዶታለን እናከብሮታለን
ማሜዬ እኔ በበኩሌ በጣም ወድጀዋለሁ በርቼልን
ማማዬ ፍርጅ ውስጥ አስቀምጫው ሻገተብኝ
ልጄ አውጥቶ ደፋው
እና ግን ሻጋታውን ከላይ ገፍፌ ልጠቀመው ነበር
Thanks mami
ትክክል ነሺ እማሚ እድሜ ይሥጥልን
እናመሰግናለን አሁን ሰራሁ አዋዜ ማማዬ በጣም ይጣፍጣል እናቴን አስታወስሺኝ
የኔ ባለሙያ እጆት ይባረክ !!!!!የኔ ሴት ወይዘሮ !!!!
This is delhi not awaze if it is awaze you have to add frssh onion genger garlic and senafch mom
ማማዬ እጆት ይባረክ
ቆዩ እኮ ተሎ ተሎ ብለው ያሳዩን
ያለ አብሺ መስራትአይቻልም?
እህ እኔም ሰርቸ በልቸው
ስወደወት እኮ ይኸው ደፍተር ገዝቸ እየፃፍኩ ነው እናት እድሜ ይስጥልን
Btkkel
ካለ ኮረሪማ ቅቤ ማንጠር ይቻላል እባክሽ ማማዬ መልሽልኝ ሚስቴ እርጉዝ ናት
አዋዜው ስንት ግዜ ይቆያል እባካችሁን ንገሩኝ
Comments are closed.