102
Ethiopian Food – How to Make Alicha Shiro – አልጫ ሽሮ በቀላል አሰራር
የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
20 comments
በጣም እናመሰግናለን እምዬ
Very Nice Mother
እምዬ ግን የፈን ድቀት እንጀራ እንዴት መጋገር እችላለሁሲመክር
ማምዬ እንኳን በደና መጡ እናመሰግናለን
ማሚየ የኔ ባለሙያ እናት አመሰግናለሁ
እማማዬ እናቴ! በርሶ ገፅታ የብዙዎች ደጋግ እናቶችን አስታዉሳለሁ…. የእዉነት የእናንተን ያህል ዘመናዊ እቶቻችን ብልሀትና ጥረት ቢኖራቸዉ ደስ ይለኝ ነበር፡፡ ፍቅርና ሰላም ለእናቶቻችን ዘላለም ይሁንልን! ዉድ ተመልካቾች ወደቻናሌ ገባ በሉና ቤተሰብ እንሁን…መልካም ነገሮችን አብረን እንሸምትበታለን፡፡
እንኳን ሰላም መጡ እናታችን እኔስ ሽሮና በርበሬ ጠሮብኛል ኡፍ አረ የሰው ያለህ መምጫውን ዘግተው እንደት እናስመጣ ውይ
አይ ሽሮና እንጀራ እንዲህ ጠረረክብን
ማማየ አንች ውብ ሴት ነሽ ውድድፍፍ
ማሚዬ አኔ ንም አጉርሺኝ
ማምዬ ድስትዋ ታምራለች ሸክላ ድስት እወዳለዉ እድሜ ጤና ይስጥልን እናታችን?
Endat.des.teyalesh.mamaye.konjo
እናቴ በጣም ነው የምወድዎት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ???
ማሚየ እንኳን ደህና መጣሽልን https://youtu.be/sKxQUMIDsm4 አድስ ጀማሪ ነኝ ውድ የሐገሬ ልጆች ሰብስክራብ አድርጉኝ አበረታቱኝ
Ima enkuan dena matu
ማማየ ስወደወት እድሜና ጤና ይስጥሽ
Momye sitawere sisema yenaten dimetsi yesamewu yimeslagnal
Yetbarek yehunlot mamaya.
enta yana balmuaya weddddddd ???????batm amsgnlw mama ?????
Enamesginal enat
Comments are closed.