0
የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
Ethiopian Food – How to Make Asa Wet – የአሳ ወጥ አሰራር
የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
19 comments
ይህ አሳ ወጥ አሰራር የተቀረፀው ከፆሙ በፊት ነው
አህለን ማሚ እደት ነዎት ረጅም እድሜ አላህ ይስጠዎት
Momy bezeyt bitebes chegr yenorewal?
https://youtu.be/ZgXvhO2H8NY
ማሚ እኳን ደህና መጣሽልኝ
ማማየ እናመሰግናለን በርቺልን
እናመሰግናለን ማሚየየየየየ
ማማዬ ረጅም እድሜ ከተሟላ ጤና ጋር ይስጥሽ
Thanks mami
Tebsunem asayne mamyw
እናመሰግናለን
ሳዮት እንዴት እንደምትለኝ
ማማየእናመሰግናለን።እድሜናጤናይስጥልን።በርችልን።
Ema tenadhe endat neshe ena alhu becherentu kiberuysfa ? edema tena yesetshe ?

ማማዬ እናመሰግናለን እንወድሻለን
በጣም ቆንጆ ነው ያስጎመጃል.. ሳስበው አሳውን በኦቭን ብንጠብሰውስ?
⚘⚘
ማማዬ ከዚህ ውጪ ጥያቄ ነበረኝ.. እንደው አብሽ እንጀራ ያለሰልሳል የሚባለው ምን ያህል እውነት ነው ትያለሽ? እድሜና ጤና እመኝልሻለሁ የኔ ደርባባ
Tekur kimem mendnew endat new yemezgajew
Thanks mami
እማምዬ ካንቺ ብዙተተማርኩ ደግነትሽን ግን አልወሠድኩም ። መስሪያ ቤት ዳቦዬን ወደውት እንዴት እንደጋገርኩት ሲጠይቁኝ በግልጽ አልነገርኳቸውም በደንብ ማሸት ነው አልኳቸው የኔ ዳቦ አንደኛ ተብሎ ሲወራ እንዲኖር ማለት ነው ምን ያህል ክፉ እንደሆንኩ አየሽ ። እራሴን ታዘብኩት።
Comments are closed.