0
► See my shirts on Amazon HERE:… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
Ethiopian Food – How to Make Bombolino – የቦምቦሊኖ አሰራር
► See my shirts on Amazon HERE:… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
34 comments
በጣም ደስ ይላል ተባርኪ ግን ዶናት ነው ካልሆነ በምን ይለያያል ብትነግሪኝ አመስግናለሁ ።
Hello dear sister thanks to sharing us
www konjoo balmoyaa neshii
እንደ እናትሽ ደርባባ እናመሰግናለን
ዋውውውውውውው ሲጣፋጥ የሰሩ እጆችሽ ይባረኩ ።።።።።
ጎበዝ….
ገና ሲያዩት ደስ የሚል ስራ ነው በርች ረጋ ያልሽ ስራሽን ወድጀዋለሁ
ተይ ግን እማማ ስጋ በምስር እንዲያሰዩን ለምኘቸው ግን
ለዶናትሽ ማሻአለህ ሰልልሽ አላልፍም አደራ ግን መልክቴን ግን አድርሽልኝ
አመሰግናለሁ አሪፍ ነው
tanks
I was waiting for this thinking about it and all
ትንሽ መካከል ላይ ስትቆርጭው ትልቅ ነገር ነው የተጠቀምሽው በጣም ትንሽ ነገር ተጠቅመሽ ቢሆን አሪፍ ይሆንልሽ ነበር
ጎበዝ ነሽ በርች ዳይት ላይ ነበርኩ ሳየው ግን ስሪ ስሪ አለኝ። ተባረኪ♥♥♥♥♥♥
???????????
That looks delicious thanks for sharing. I have the same electric frying pan what temperature did you use?
Emama yet hedu?? Swedachew
ዋውውው ጎበዝ ልጅ በእናቷ ወታ ባለሙያ በርቺ እስኪ ጨርነቄ ወይም ፖስቲ አሰራር አሳይኝ እማማን እስኪ ንገሪልኝ እሳቸው ባለሙያ አርገውኛል እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያቆያቸው እስኪ የ ኪኒቶ ወይም ቀሪቦ አሰራር እዲነግሩኝ ጠይቂልኝ ከይቅርታ ጋር
Gobaze barhilen ehitahine
እጅሽ ይባረክ እህቴ ። ይሄ ነገር ግን የጾም ኣደለ እንዴ የሚባለው።
Enamesegenalen ehetachin
እናመሰግናለን እኔ ቡዙ ሞያ ከናንቴ እየተማርኩ ነው መክንያቱም ላገባ ነው ደግሞ ባለቤቴ ሞያ የላትም በሎ እንዳይሸኘን ነው ምክንያቱም በጣም ሰለምወደው ከከከ???
Mashalhe egeshe yibarke
Good recipe. But pls get rid of garbage (egg shells) and used bowls, so viewers cans focus on what you're doing. Also, it's better to use the appropriate utensil, like an egg beater maybe to beat eggs. If the goal is to make a professionally made video, ie. Other than that, keep up the good work.
I love donuts
Enamsegnaln?
ፋኔላ።ምንድነው
የትግሬ።አንባሻ.አሳይን
Qonjit mashaallah New Donatsh Berchie ? ??motheren selam Beielegn ?
እስኪ ጻፎልኝ የተጠቀመችውን ሁሉ
Wowwww
I like your cooking and thank you for stopping using red plastic spatulas to stir. Did you know that Teflon coded frying or cooking pan (cookware) dangerous….
the chemical used on the surface cause Brest, Prostate and Ovarian cancer and other type of cancer too.
If you can try to use STAINLESS STEEL or IRON
I'm just suggesting not telling you what to do.
Thank you.
እርግት ያልሽ ኢትዮጵያዊት ደስ ስትዪ ጨዋ ያሳደገሽ በርቺ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ሳይሽ እና የፍስክ በመሆኑ ገርሞኝ ነበር ለካስ የዎየ ነው ። በጣም ቆንጆ ባጋጣሚ ዛሬ የጾም ሰርቼ ነበር ለቁርስ
ሙያሽ አሪፍ ነበር ግን ጥፍርሽ ቅር ያሥብላል
Gobez!! Bless u ?
Comments are closed.