60
Ethiopian Food – How to Make Bune qel a – Bune kela – የቡነ ቀልአ አሰራር
► See my shirts on Amazon HERE:… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
34 comments
ማማዬ ስጋ በምስር አሳዩኝ
Mamaye hedduu nuuf galatooma.
Mother great job I love watching your postings!! But I just want to make correction in here bunekela is not mixed with kolo the Kolo mixed with butter and spice part is called kori people mix both and eat but the mixture is not called bunekela only the buna is!! I am from wolega and it is cultural food mainly from wolega area!!
እናመሰግናለን ማሚ ገና ዛሬ ነው የሰማሁ የቡና ነገር
Betam yameral gerem new yalegn
ዘይት ግን እንደዚህ ማቃጠል ለጤና ጥሩ ነው?
ኡፍፍፍፍፍ እጆት ይባረክ ንጽህናዎት ብቻ ይበቃል ግን ይሀ ምግብ ኣይቸም ቀምሸም ኣላውቅም
ገና ዛሬ ሰማሁ ሙናቀላ
እናመሰግናለን ግን የየት አካባቢ ባህል ነው አይቼ አላውቅም ከደቡብ አካባቢ ወይስ የአማራው ባህላዊ አሰራር ነው???
ምድነው ቡና ቁልአ
Wow le aynim siyamr
ለመጀመሪያጊዜሳይ
የየት ሀገርነው አማራወሎውስጥ ይኖርአይመስለኝም
ማማየ እንደት ነሽልኝ እናመሰግናለን
that is Oromo culture,ye bunna aserar new gin ine yemiwukew yihe ayidelem yihe betam yileyal
እናመሰግናለን
ይሄን page ማይት እፍልጋልው ግን በጣም ይረዝማል Please ለማሳጠር ሞክሩ በተረፍ we love U mummy
Mameya konjo selM nesh
Enate be meskel gize tiseralech gin lijoch aybelum enat ena abat bicha New ene mawkaw difin buna ina ba kibe bicha New miseraw
ዋው ግና ብዙ እጠብቅ አለን እውነት። ከስደት ስመለስ አባቴ ጎሮ ቡና ሟልቷል እስርው አለው አመሰግናለሁ ማም ኑሪልን እውነት እድሜ ከጤና ጋር ያድልሽ
gaalatomaa
Betam enamsagenalen mom
ወይኔ የመጀመራዬ ነው አይቼም ሰምቼም አላቅም ነበር እናትዬ አላህ ይጠብቆት
ወይኔ እኔ እንደዚ አይነት ምግብ አይቺም በልቼም አላውቅም ግን ከልብ አመሰግናለው ሰለ ትምህርቱ
በጣም አመሰግናለው ማዘር
የኔ እናት እጆት ይባረክ ።ስወዶት!
Edme ena tena yisitlin Emamiye
እናመሰግናለን ሰምቸዉም አላዉክም ነበር
Ye oromoo bahal new ke simu jemir.hayaate Betam teseralin neber. Specially lam welda ….ke selka kar new mibalaw.yetarafe inamasaginalen.gen ke kolo ger zare new ayahut
Enameseginalen mamaye?
?
ወይ።ጉድ።ይገርማል።አይቼም።አላቅም።እሞክራዋለሁ
ማማየ እድሜና ጤና ተመኘውልሽ ግን ቡናው ምን አይነት ነው ከነ ገለበው ነው ወይስ ፍሬው ብቻ ነው? የምስር በስጋን አሰራር አሳይን ማማየ እሽ
ጉድ እኮ ነው እነእማማ እቤት ከሙያው ብዛት ቡና ምግብ ሲሆን ካለ ዛሬ አይቼም ሰምቼ አላውቅም ነበር ቆይ እኔ የምለው የአሜሪካ ፈጠራ ነው ወይስ ኢትዮጵያ እውስጥ ተሰርቶ ያውቃል?
ወይ እማማ ዘንድሮ ከእርሶ ቪድዩ ሰርፐራይዙ ሱስ ይዞኝ በሙያ ብዛት መጥለቅለቄ ነው አዎ ተመቹኝ
Comments are closed.