97
► See my shirts on Amazon HERE:… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
Ethiopian Food – How to Make Couscous- Kuskus – የኩስኩስ አሰራር
► See my shirts on Amazon HERE:… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
40 comments
ኧረ ኩሥኩሥ ምንድነው ባረበኛ ሠኡዴ ያላችሁ
ማማ እጅሽን እግዚአብሔር ይባርክ
ግን ኩስ ኩስ ምንድነው በተረፈ አመሰግናለው።
እማየ ሰላም ላንች ይሁን እናቴ አመሰግናለሁ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ እናቴ
Edmeama teana mama?
Mamay westa neshe ? welcome
ኮስኮስ ምንድን ነው? ይቅርታ ስለማላቅ ነው
ምንድነው ኩስኩስ አልገባኝም??
betam tru migeb new enamsegnalen
ኩስኩስ ምንድነው ቅንጬ መሳይ ነገር ነው ልበል ?????መልስ እንፈልጋለን
Waww thank-you mameye
ኤሪ ኤማማ የኩሲኩሲ እሳራሪ ኤንደዙይአይደለም
መሆን የለበት መጀመሪያ በዘይት ተደሪጉ ይታሻል ካዛ በዋሀላ በዲሲት ወሀ ይፈላል ካዛ ላይ ላዩ በወንፈት የሆነ የራሱ የኩሲኩሲ መሳሪያ ወንፊት ወንፊት የሆነ ዕቃ አለበት ብላይ ላይ ብታቺ ያሎው ሙቅ ዋሀ ኤንፋለት ኖው የምበሲሎው
ወይ ዶማ ኤንደ ኤሪሶ እሳራራ ከሆነ ዶማ ዋሀ በሪጉት ልኪ ኖው ዋሀው የምሆን ካዛ አንዶ 10 ደቂቃ ንፋሲ የመባብት ተከዲኖ መቆየት አለበት
Waw betam konjo caucus merci
ዋውውው በጣም አሪፍ እጅሽ ይባረክ የማሚ በጣም ደስ ይላል ያለሽ ቅደም ተከተል ነፅህናው
ሰርቼ ብልት አርጊ ሞክራለው
እናመሰግናለን ከስኩስ ምድነው
ማማዬ እናመሰግናለን ኮሜንት ሰጪዎች ሁሉም የራሱ የሆነ አሰራር አለው እኔም እደዚህ ሲሰራ አይቼ አላውቅም ግን አሪፍ ነው
Wow I like it this is amazing ? ⚘ ?
Mami thank you ewdeshalew
Thank you Mamaye!
couscous kemn yizegajal ?
Thanks a Lot For Sharing Be Blessed
ኩስኩስ ምንድን ነው
ERE KUSKUS MNDNEW????????? Mamye
አመስግናለው እናቴ ኩስኩስ ማለት ምንድነው ግን ይመስለኝል አረቡች ክተቦና የምጨምሩት በዉሃ ዘፊው ምን ይባላል በኛ አገር ያ ይመስለኝል
አልገባኝም ኩስኩስ ምንድነው ከምን የሚሰራ ነው
Please add English subtitles to your videos!!! There are people interested in learning Ethiopian recipes who do not understand Ethiopian languages too… ?
ኩስኩሲ ማለት ትንሽ ደቀቅ ያለ እንደ ቅንጬ መሳይ ሆኖ በአብዛኛው የሚበሉት አገራት መግርቢ እና ሞሪታኒ ናቸው አሰራሩ የሚያስፈል ሽንኩርት፣ነጭ ሽንኩርት፣ ስጋ ፣ቲማቲም፣ካሮት፣ዱባ ይደረግና ይበስላል ።ኩስኩሲው ደግሞ ለብቻ ይሆንና ዘይት ዘይቱን እና ለብ ያለ ውሃ የተደረገ በሰዓን ላይ ተደርጎ ይታሻል በማንኪያ ትንሽ ከታሸ በዋላ ወደ ሚሰራው ኩዳር ብረድስት ላይ ከላይ በእንፋሎት እንዲበስል ይደረጋል
ኩስኩስ ሌላ ስም አለው ስለማላውቀው ነው ንገሩኝ
Thank mami i'm somali man who live in italia and I learn so many types of cooking and I appreciate you God bless you
ኩስኩስ ምንድን ነው በአረብኛ ምን ይባላል?
እናመሰግናለን??
Kuskus menden new mamiyeye?
Mamiye, can you please do a video on how to make mustard (Sinafich) without awaze, only white sinafich?
What Ethiopians eat couscous are you serious ? haha i known Ethiopians for a long time and i never thought they eat it
??????????????
ሰላምላቺይሁን እማዬ እንዴነሽልኝ ኩስኩስምንድነው አላወኩትም
ኩሳኩስ።ምንድነው።ማሚ።ቤት።ውስጥ።ማዘጋጀት።ሚቻል።ከሆን።አሳይን።ስንዴ።ተደቆ።ተፈጭቶ።ነው።ወይስ
ማማየ አረ የዶሮ መረቅ አሰራር አሳይኝ
thank you . I would like to make this. Can you please list the recipe ingredients. Especially the spices.
ኧረ ኩስኩስ አላውቅም በሌላ መቀየር አይቻልም የምታውቁ ንገሩኝ
እማማ እግዚአብሔር ጤናዎት ይስጦት በስው አገር ግራ በተጋባንበት መፍትሔ ስለሆኑን ጌታ እየሱስ ይጠብቆት።
Comments are closed.