Ethiopian Food "How to Make Dinch and Carrot Key Wet " የድንችና ካሮት ቀይ ወጥ አሰራር

Ethiopian Food "How to Make Dinch and Carrot Key Wet " የድንችና ካሮት ቀይ ወጥ አሰራር

by

in

Ethiopian Food "How to Make Dinch and Carrot Key Wet " የድንችና ካሮት ቀይ ወጥ አሰራር



የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian


Comments

36 responses to “Ethiopian Food "How to Make Dinch and Carrot Key Wet " የድንችና ካሮት ቀይ ወጥ አሰራር”

  1. mekelesha beteley bigeza tru ymetal?

  2. enaten tastawushin alesh anshin tmesil neber ena endachi betam balemoya

  3. ketyibet please

  4. Eshi mazer sel hulume nager Bateme amsegenalow edme tena estlshe Egzaber

  5. እንዴት ደስ የሚሉ እናት ናቸው፡፡

  6. ማሚ እድሜሽ ከፍ ይበል አመሰግናለው

  7. betam newu yewededkut edmina tena yistlen

  8. ማሚዬ ሠላምሽ ብዝዝዝት ይበል በጣም እናመሠግናለን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ተጋቢኖ አሠራር አሳይኝ እናቴ

  9. enat edmena tena yistsh betam ewdshalhugn

  10. ስወድሽ ውድድድድ እናትዬ ሁሉ ስራሽ ደስ የሚል ነው እድሜ ጨምሮ ይስጥሽ ስታምር እናታች ስናገባ የሞያ ችግር የለም አንቺ ቀረፍሽልን ስላምሽ ብዝት ይበል

  11. ማሚ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይሰጥልን ድንግል ማርያም ትጥብቅልን

  12. ማማየ በጣም እናመሰግናል ግን ሚጥሚጣ እወዳለሁ እንደት ነው ማዘጋጀት እምችለው

  13. ዋው በጣም ወደድኩት ካሮት ለአልጫ ብቻ ይመሰለኝ ነበረ እጅሸ ይባረክ ማዘርዬ እኔም እሰራዋለው

  14. batam.naw.mwdsh.yanaenat.dassety

  15. wooooooooooou Betam Des Ylalil Mom Edma Tena Ystechu

  16. oh mamaye god bless you! I Will do this one for today.

  17. ማምዬ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ እድሜሽን ያርዝምልን

  18. እናት እድሜና ጤና ይስጥልን

  19. ማማየ በጣም ነዉ ደስ የምትሉኝ እኔ ሥደት ነዉ ያለሁት ግን እናቴ በጣም ናፍቃኛለች ግን እሰወን ሳይ እሶን ስለምትመሥሉኝ ሁልግዚ ነዉ የማየወት ኑሩልን እናታችን እናመሠግናለን

  20. mamy balmuya adergesg yamer tedar teyazku gen 4 wer hong yha hulu geza anchi yasrasun aychi new yamsrau mejmra shero enkun mesrat alchilm nber beljint new yatsdedkut gen erjm edmn tan emglsalh bal muya aregsg eakzat teftchinber anchi batnori

  21. የኔማር እማየ እሟ

  22. እነመሰግነለን ማዘርዬ

  23. ካሮት ቀይወጥ ይሆናል???

  24. ማማየ ሰወድወት
    ሰርአታችሁ ብቻይማርካል ልዩ ባለሞያ

  25. እርድ እኔም እጨምራለሁ ለምዶብኛል

  26. yena enate endate note fetare edimwone yarzimawe

  27. Eges yebarek mamay

  28. 10q mom entam endach Nat wate stsera like esan tmsygnlshe

  29. የኔ እናት በጣም እናመሰግናለን ግን የት ነሺ

  30. እሺ የኔ እናቴ ከልቤ እናመሰግናለን ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ተባርኪ

  31. እናመሰግናለን እናቴ እድሜ ይስጠወት ተቻሉ ምስር በስጋ ያሳዩን

  32. በርቺ ማማዬ ግን ቀይ ወጥ ላይ እርድ ሲጨመር ከለሩን አያደበዝዘውም? ቀላ ብሎ ሲታይ ነው የሚያምረው

  33. እናመሰግናለን እናታችን

  34. በሰሀን ልናጠቅሰው ነው ወለ ከጀራ ላይ ልናፈሰው

  35. mamye enasgnalen