Home Food Ethiopian Food – How to Make Dirkosh Be Kuwnta – የድርቆሽ በቋንጣ አሰራር

Ethiopian Food – How to Make Dirkosh Be Kuwnta – የድርቆሽ በቋንጣ አሰራር

by
45 comments

Ethiopian Food – How to Make Dirkosh Be Kuwnta – የድርቆሽ በቋንጣ አሰራር

Ethiopian Food
Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
https://www.youtube.com/channel/UC0Daa0rpBUjYBgE5NAIG0iw/join

ሱቅ ? https://www.youtube.com/channel/UC0Daa0rpBUjYBgE5NAIG0iw/store
AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian

You may also like

45 comments

Nani habesha November 5, 2020 - 2:23 am

always miss you mamaye I riley love you like my mom

Nani habesha November 5, 2020 - 2:23 am

????

hanan G November 5, 2020 - 2:24 am

ማሚዬ ጠፋተዋል

ናንዬ Tube Nanye November 5, 2020 - 2:25 am

በምትወድት ይዣቹሀለው ይሄን ይምታነቡ በሙሉ ሰብስክራይብ ሳተረጉኝ እዳታልᎉ ለናንተ የ1ሰከንድ ስራ ነው ለኔ ግን ጥቅም አለው ሞራል ይሆነኛል አበረታቱኝ እባካቹሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ
መልካምነት ከአዋቂነት እስር ሺ በላይ እጥፍ ነው plss

Nani habesha November 5, 2020 - 2:26 am

mamaye megebochshn yemewdew degmo ke zeye weyem kebat atabezim betam yemechgal

Hana Yilma November 5, 2020 - 2:30 am

እጅዎት ይባረክ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ተመኘሁ

Artist dawit Abrham November 5, 2020 - 4:24 am

ሰላም ለናንተ ድምፃዊት ሰላማዊት የዉሃንስ ነኝ በራሴ ቻናል መጥቻለሁ #ሰብስክራይብ ያድርጉ እንዲሁም ለሌሎች እንዲደርስላቸው ሼር ያድርጉ በቅርብ ቀን በአዲስ ስራየን ብቅ እላለሁ እንደ ተለመደው ከእግዚአብሔር ጋራ የናንተን መበረታታት ጥሬ አቀርባለሁ አመሰግናለሁ

አልሀምድሊላህ አላ ኩሉ ሀል November 5, 2020 - 4:48 am

ማማየ እጂሽ ይባረክ

የውሀዳቦ አሰራር አሳይን

Mekdes November 5, 2020 - 4:56 am

እናቴ እጅዎ ይባረክ አመሰግናለሁ ?

kidist yemariyam November 5, 2020 - 6:43 am

በጣም ቆንጆ ነዉ እማይዬ እጆት ይባረክ?

Umu Arfate Tg Tube November 5, 2020 - 8:29 am

እረጅም እድሜ ከጤና ይስጠዎት ማም❤️

Peace4All November 5, 2020 - 9:00 am

Egzabir yakburot Emama?

ሉሊ ለማ Luli Lemma November 5, 2020 - 9:52 am

እንኳን በደና መጡልን እጆት ብርክ ይበልልኝ

እየሩስ eyerus November 5, 2020 - 10:24 am

እድሜይስጥሽ እናት አለም

Rihana Neja November 5, 2020 - 3:07 pm

እንዴትኖትጠፉ

Hrit ሕሪት tube November 5, 2020 - 5:59 pm

Siyamr yetebareke yihun

Playtime with Johanna & Mercy November 6, 2020 - 12:43 am

Mother sle metakafyen betam enamesegnalen ❤️ ሰላም ለእናንተ ይሁን ;ለልጆቼ የዩቲዩብ ቻናል ከፍቼያለሁ ማየት ከፈለጉ ልጆች ካሉዎት ለእነሱ መክፈት ይችላሉ::በመጪው ጊዜ ብዙ አስደሳች ነገሮችን እናመጣለን; ለአሁን በእንግሊዝኛ ነው ግን በኋላ ወደ ተለያዩ ቋንቋዎች ልንተረጉመው ነው:: የዩቲዩብ ቻናል ስም playtime with Johanna and Mercy ነው :: ከወደዱት ይመዝገቡ/ subscribe argu ? አዲስ ቪዲዮ ስናወርድ እንደወረድነው ያዩታል?

Finally November 6, 2020 - 8:54 am

Gobez Emama

ደረጃ ቲዩብ November 6, 2020 - 12:49 pm

እናመሰግናለን
የሚሰሩትን ምግብ በመፅሃፉ ፅፈው በተመጣጣኝ ዋጋ ቢሰጡልን ጥሩ ነው
ሟያ የሌላቸው በተለያየ ምክንያት እናት ያላሳደገው ተማሪ ሆኖ ብቻ ብዙ ነገሮች በኦንይንም መማር ለማይችሉ ይጠቅማል
ያስፈልጋል ሁሉም ኦንላይን ተጠቃሚ አይደለም

afework abebe November 7, 2020 - 4:31 am

Sewadsh eko mami

Adoni Tech tricks November 7, 2020 - 12:04 pm

ሠላም ጤና ይስጥልኝ እናታችን።ፈጣሪ ጤናሽን አብዝቶ ይስጥሽ

Adoni Tech tricks November 7, 2020 - 12:06 pm

ጥያቄ ነበረኝ በምን ላግኝዎት?

yohanns ewnetu November 8, 2020 - 4:34 am

በጣም ደስ እሚል ትምህርት ነው

ASHA ABDO November 8, 2020 - 7:13 pm

Mather issiti yee pizza cheese kaa min inda misara xoquminy plz mather

Tihut’s Kitchen የትሁት ማዕድ ቤት November 9, 2020 - 8:10 pm

https://youtu.be/KsLa2bh09T8
አዲሱ የምግብ ስራ ቻናሌን subscribe አርገው ቤተሰብ ይሁኑ

Aster Meskel November 10, 2020 - 10:58 am

እማዬ ተባረኩ :: ሲያዩት ያስጎመዣል

አቤላ ይቱብ November 10, 2020 - 7:03 pm

እዴት ናቹልኝ

አቤላ ይቱብ November 10, 2020 - 7:04 pm

አዲስ ነኝ ድጋፍ ፈልጋለው

Teshome D Kumsa November 11, 2020 - 6:54 am

ምግቡን እየበላሽ መቅረጽ አለብሽ መጨረሻ ላይ የኔ ነው የሚያረካኝ እንደበላሁ።

Menbere Tegegn November 11, 2020 - 7:57 am

የኔ እናት ባለሞያ ??

Misrak Y November 13, 2020 - 7:56 am

Emamye, lemndnew absh yemigebaw?

Misrak Y November 13, 2020 - 8:38 am

ውድ የሃበሻ ምግብ ስራ አስተማሪዎች። በጣም አመሰግናለሁ ሞያ ስለምታሳዩን። እባካችሁ ልኩን ንገሩን። አንዳንዶቻችሁ አንድ ሳህን፣ አንድ ብርጭቆ፣ አንድ ማንኪይ ትላላችሁ፤ የተለያየ ሳህን፣ ብርጭቆና ማንኪያ አለ በየበቱ። እባካችሁ ሁሉም ሊያውቀው የሚችለውን የመለኪያ እቃዎች ተጠቀሙ። ለምሳሌ አንድ ካፕ፣ አንድ የሻይ ማንኪያ እያላችሁ አስተምሩን።

Lemlem Amanuel November 13, 2020 - 12:42 pm

ማማዬ እያሰጓመጀሽን እኮ ነዉ

Rahma Adem November 16, 2020 - 3:12 pm

Mamaye how to make kuwata please can you tell me???

❤︎Slana❤︎ November 16, 2020 - 10:49 pm

Can you please put English subtitles ?.

Sifan Koo November 17, 2020 - 7:45 pm

Mom please tell me how to make kuwnta thank you

Mamila S November 18, 2020 - 9:14 am

PHOTO EDIT ማድረግ ለማችሉ ወይም ማድረግ ለምፈልጉ (ስልካችሁን) ብቻ በመጠቀም እንደ ፕሮፌሽናል EDIT ምታደርጉበትን አጫጭር ዘዴዎች ይዘን መተናል።ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን።

M ወለዬዋ November 19, 2020 - 9:42 am

አያቴን ትመሥሊኛለሽ።ደሞ ባለ ሙያ ነሽ በርች

Ethiopia November 19, 2020 - 11:10 am

Thank you የኔ ሴት ወይዘሮ

Hawwii belay November 20, 2020 - 3:18 pm

Mom long life ♥️❤️♥️♥️???

ካራባ ልጅ November 28, 2020 - 3:42 pm

እማማ እድሜና ጤና ይስጥልኝ

Mimi mimi December 7, 2020 - 1:47 pm

ዋው እናመሠግናለን ጤና እድሜ ይስጦት

FFF Ffአወረደ March 3, 2021 - 5:48 pm

መሻአላማማዬ

Martina's kitchen March 25, 2021 - 3:30 am

ውይ ማሚዬ ስላየሁሺ ደስ ብሎኛል ሳጣሺ አስቤ ነበር። እረጂም እድሜ ከ ጤና ጋር እመኝልሻለሁ ማሚዬ ❤

Nejat Umu AYUB ❤️ May 9, 2021 - 12:34 am

ማማዬ ስወድሽ ❤️?? እኮ የኔ አንደኛ ባለሙያ ነሽ እኮ እጅሽ ይባረክ እኔ ልክ እንዳንቺ አድርጌ ስሰራ ነው ምግቡም እሚጣፍጠኝ ኑሪልኝ እማ

Comments are closed.