103
Ethiopian Food – How to Make Enkulal Wet – የእንቁላል ወጥ አሰራር
የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
32 comments
ሰላም እህት ወንድሞች እኛ ኢትዮጵያውያን መረደደታችን ውበታችን ደማችን ነው ዩትብ ላይ ልብስ ድዛይን አረገሌሁ በቅንነት ወደ ቻናሌ ብቅ በሉ
ፈጣሪ እድሜ ያስጦት እናታችን
ሰላም እማማ ሰላም ነሸ
እናቴ በጣም ግበዝ ኖት እድሜ እና ጤና ኢስጦት ያገሬ ልጆች አዲሰ ነኝ ሰብስክራብ ግጩኝ
ናፍቀሽኝ ነበር ማማየ
Mamaye
Edimena tena temegnehu
Thanks
እማ እናመሰግናለን አዋዜ ማለት ምን ማለት ነው ሳየው በርበሬ ነው በዘይት የተለወሰ ማለት ነው አዋዜ እሚብስለው
Yamiyamrr naw ema eddima ena tena yistewott
????
በጣም ደስ ይላል ?????
እደትነሽልኝ ማማየ ጠፍተሻል በሰላም ነው የኔ ደርባባ ናት ንፍቅ ብለሽኛል የኔ ባለሙያ ስወድሽ
Enamesegnalen mamaye be ewunet balemuya aregun edme ystln
ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ በጣም ጥሩ አስተማሪያችን ነሽ
ማዘርየ እጀወት ይባረክ እዳትስቂብኝ እጂ ሸቶኛል hhhhjhjj lol ትዳር ይገኝ እጂ ሙያ ከማማ ለምጃለው ተመስገን
thank you mom #subscribe አድርጉኝ ላድርጋቹ ውዶች
እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ከጤና ገር ይስጦት መመየ መልካም ሰው
እናመሠግናለን
እናመሰግናለን እማማየ እጀዎት ይባረክ
አዋዜና እንዴት ነው እና የቲማቲም ጥብስ
mamaye endet nachulgn miss you ♥
ይሄን፡ምግብ፡ከፍርፍር፡ጋር፡ከዓይብ፡ጋርና፡ከጠላ፡ጋር፡መብላት፡መጠጣት፡ነው።
ያገሬ፡ምግብ፡በሃገሬ፡ባለሙያ፡የተዘጋጀ።እግዚአብሔር፡እድሜ፡ከጤና፡ጋር፡ይስጥዎት።
???????love you mamy!
እድሜና ጤና ይስጥሽ
እጅዎት ይባረክ።
ማማየ በጣም ነው ምወድሽ ኑሪልን እባክሽ ለልጆች የሚሆን ተመጣጣኝ ምግብ ሰርተሽ አሳይን
Mamay
ወላሂ ሣየው ራበኝ እናመሠግናለን ይኸንማ ሀገሬ ሥገባ እደምሠራው ነው
እጅዎት ይባረክ ማሚ
አላህ ይጨምርላችሁ ማዙር
ማማዬ ኑሪልን እድሜሽ ይርዘም።
ማማዬ እንኳን ደህና መጣሽ ጠፋሽ እኮ
ማማዬ እጅሽ ይባረክ ሺ አመት ኑሪልኝ የኔ ደርባባ
Comments are closed.