Wednesday, January 15, 2025
Home Food Ethiopian Food – How to Make Firno Duket Injera – 100% የፍርኖ ዱቄት እንጀራ አሰራር

Ethiopian Food – How to Make Firno Duket Injera – 100% የፍርኖ ዱቄት እንጀራ አሰራር

by
28 comments

Ethiopian Food – How to Make Firno Duket Injera – 100% የፍርኖ ዱቄት እንጀራ አሰራር



የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian

You may also like

28 comments

Mary Ghazan April 23, 2019 - 4:20 am

Mama tebrklni edmni teni yestshi

Mekdeslove yi geta April 23, 2019 - 4:20 am

ማማዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት

Chekol Wereket April 23, 2019 - 4:20 am

Ere enako betam new gerem yemileg hulam lega wow egeziabehar yesetesh yena enat weddddded new maederegesh enaten yayehwat new yemimeseleg

ሚሚዬ የቤተሰብ አፍቃሪ ና ሟች April 23, 2019 - 4:20 am

ማምዬ በጣም ያምራል እድሜ ና ጤና ተመኘሁ

Maraki tube April 23, 2019 - 4:21 am

ዋውውው ዛሬ ወግ ደርሶኝ አንደኛ ሆንኩ እስኪ እንደ እኔ በስደት ያላቹህ የእናት ናፉቆት ያለበት ስብ ግጩኝ ያአገሬ ልጆች እኔም ሁልጊዜ ከኮሜንት ጋር እስጣችሃለው

Maraki tube April 23, 2019 - 4:23 am

እናታች ሁልጊዜም አንደኛ ነወት በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን

Habesha wit April 23, 2019 - 4:29 am

እኔም እፈልገዉነበር እኛ ከሡቅ የተገዛነዉ ነጭነዉ ግን አምሸነዉ እምጋግረዉ ማታ ታቦካሁት ጠዋት ሥጋግረዉ ምርጥነዉ እናመሠግናለን እናቴ ?????

Habesha wit April 23, 2019 - 4:31 am

ታይታመሦም ምርጥነዉ እሚሆነዉ ብቻሥታቦኩ እሽት አታድርጉት ያበናት

Hs Jbsbs April 23, 2019 - 4:40 am

God bless you ❤❤

Walid Walid April 23, 2019 - 4:42 am

በጣምእናመሠግናለንማዘርእረዝምእዲሜናጤና

mahir Mahir April 23, 2019 - 4:43 am

አዳነ መልሱን እየጠበኩ ነበር ማዚን ጠይቄ ብለህ እልም ትላለህደ

ጐሥዐ ልብየ ቃለ ሠናየ/ hasit April 23, 2019 - 4:49 am

ማሚየ እስኪ እኔንም አየት አድርጊኝ በስደት ሆኘ ምግብ ስራ ጀምራለሁ ጎራ በይ እኔ ከነጭ ዱቄት የጋገርኩት እንጀራ ይህውልሽ https://youtu.be/Y62JEvGpHwU

Salaam Bikila April 23, 2019 - 4:53 am

እናቴ የኔ ባለሞያ እኔ ሥጋግር ግን አብኩቼ ስኳር አልጨምርም እደውም ትን እደጀራ ቆምጠጥ እንዲልልኝ ምን አረጋለው ትንሽ አቼቶ ጨምራለው ቆንጆ ይሆናል

Susu Susu April 23, 2019 - 4:53 am

Enamesaginalen enatachin shi amet nurilin

Salaam Bikila April 23, 2019 - 4:53 am

የኔባለሞያ እናቴ ኑሪልኝ

Salaam Bikila April 23, 2019 - 4:57 am

እደው የነሽ ሥመጣ ባገኘውሽ ሸገርነው ያለሽው ቦታሽን ነግረሽኝ እደው በማርያም ተከታታይሽ አይደለውም ብቻ ወድሻለው ጉዝብናሽ ሞያሽ ብቻ ልክ እደናቴነሽ የኔመለኛ እኛ ልጆችሽን ኢሄው በተራቀቀ ዘመን በዩትቢ ታሥተምሪናለሽ ጎሽ ኑሪልኝ የአገርሽን መጨረሻ ያሣይሽ የመብርሀን ልጅ

Salaam Bikila April 23, 2019 - 4:58 am

አቺ ባትታጠቢራሡ ምንሽም ይጣፍጣል እናቴ ውይ

Roza Yousssf April 23, 2019 - 5:02 am

እኔ ለበዓል እንጀራ ፈልጌ ነበር ማሚዬ እድሜ ይስጦት እናመሰግናለን በጣም

ሐና ሐና April 23, 2019 - 5:05 am

እግዚአብሔር ይመስገን እማዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ።
እጅሽ ይባረክ በጣም ነው ሚአምር እናታችን መታመሱም ጥሩ ነው ሆድ እንዳይነፋ
ክፍ አይንካሽ እማየ እግዚአብሔር ልጆችሽን ይጠብቅልሽ
አመሠግናለሁ

Salaam Bikila April 23, 2019 - 5:10 am

የአገሬን እጀራ ከጋገርኩ ሥት አመቴ አቤት

Adissmahedi Mahedi April 23, 2019 - 5:13 am

Yemechesh. Abo.merx.enat

z 34 April 23, 2019 - 5:18 am

Enem betem maker gen ayi honem

Mekdes Maereg April 23, 2019 - 5:20 am

Selam mamaye

Fortnite Fanboy 392 April 23, 2019 - 5:26 am

Love you ? mom

today is not tomorrow today is not tomorrow April 23, 2019 - 5:26 am

Woooww betam arif nw ???

Chekol Wereket April 23, 2019 - 5:28 am

Kkkki bey sera bezetobatal degemo lala serses alefeterebatem yehunelesh

Ani Ani April 23, 2019 - 5:34 am

edmna tena yistachu mamay tebarku

Yoseph Yoseph April 23, 2019 - 5:40 am

??እማምዬ እውነተኛ የእናት ትምህርት

Comments are closed.