62
Ethiopian Food "How to Make Fosoliya and Carrot Tibs " ፎሶሊያ በካሮት ጥብስ አሰራር
የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
30 comments
. የበግ አልጫ አሠራርን አሣይ ኽባክቭ ለአሁ ለዛሬው ፋሴጋ እወድቫለሁእናቴ
እናመሠግናለን ማማየ
Mother inate iyalech balemoya neberech gin ine tinish sileneberku altexeqemkubetm bizu temiriyalehu inate ameseginalehu selam fiqir xena yisixot
mimiye betam timihirt eydewelkui new egizabher yibarkiweti
Thank you so much for these videos! As a diaspora Ethiopian myself I am now making my own modern version of recipes with my favorite spices like berbere. But this is DEMBENYA agerachin migib. But I never memorized my moms classic recipes so now I can master it thanks to your videos. Tebareki!
ማሚ፡ፈጢራ፡እና፡ፍል፡ብታሳይኝ፡ከተመቸሽ፡በተረፈ፡እንዴት፡እንደ፡ምወድሽ
ማሚዬ በጣም ባለሙያ ነሽ እጅሽን ይባርከው 10Q so much.
እነታችን እድሜ ይስጥልኝ
እግዚአብሔር ይስጦት የኔ እናት ጤና ይስጥልኝ ደሞ እናቴን ነው ሚመስሉኝ ደግሜ ደግሜ ነው ማዬት እናቴ ስትናፍቀኝ
ማማዬ እእእሟሟ እረጋ የሉ እናት ኖት። እድሜዎን ይርዝምልን
Edmena tena yestelen lenatachen!!
የአዳነ እናት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ስንት ነገር ተማርኩ ካንቺ,ልጆችሽ ታድለው
Betammmmm enamesegnalen mame
Thanks mother God bless you…
የምወደው ምግብ: እንዲህ ቀላል ነበር?! ነገ ተሰራ በቃ:: Thank you.
Mazer enmsgen alen
Emaye geta yibarkot beqalalu piza aserar yasayun inwodhalen ❤❤
Mamay selamsh yebza
Thanks mamaya
እሙየ አሳሪርሽ ምንም እንከን የሚባል ነገር የለዉም የቱን ገልጬ የቱን እንደሚተዎዉ ቓላት ያጡሩኛል ግን ምን ይሁን ያላደገ አገር መኖር ችግር ነዉ ለምሳሌ እቃዎች አንቺ ጋር ያሉ ኽሊቲ እኛ ጋ ያሉ ካንቲቲ ነዉ ያንቺ የሚያምረዉ ግን ዋናዉ ነገር እጅሽን ጣት ያስቆረጥማል +ኦፍንሽ +ድስትሽ ይሆናል ብየ እገምታሎህ አመሰግናሎህ
ማማዬ ሠላምሽ ይብዛ እናመሰግናለን
በታም እናመሰግናለን ማዘር
ወሬ ትንሽ ቀነስ ኣርጉ ብተቀረ ቆንጆ ነው
ማማዬ አሰራርሽን ሁሌ እከታተላለሁ በጣም ደስ ይላል እድሜና ጤሃ አብዝቶ ይስጥሽ
Love u mamaaaaa
ማሚ ምርጥ ሰዉ
እግዚአብሔር ያቆይልን ማማዬ
????
No turmeric?
Awesome! Thank you for sharing your recipe and wisdom!
Comments are closed.