0
የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
Ethiopian Food – How to Make Shinbra Hilbet – የሽንብራ ህልበት አሰራር
የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
43 comments
Motherye hilbet endezi aydelem yemisera. Lela Sim btsetut yishalal
ማማዬ እእግዚያብሔር ያክብርልኝ ከዚህ በፌት እንዲሰሩልን ተይቄዎት ነበር እግዚያብሄር እረዥምና እድሜና ሙሉ ጤናን ይስጥዎት
አመሰግናለሁ
እንኳን ሰላም መጡ ጠፍተውብኝ ነበር ማዘርየ
እማየ በጣም ነው የምወድሽ ይቅርታ አድርጊልኝ ይእልበት አሰራር እንደዚህ አይደለም በርግጥ እንደ አጥሚት ነው መጀመሪያ የሚበስለው ግን ትንሽ የአንች ቀጠነ እንደገነ ደግሞ ሲመታ በእጅ ነው በጣም ነው እንደ በረዶ የሚነጣው እንጅ። እንደ ቲማቲም አሰራር ጥሬ ሽንኩርት ቃርያ ነጭ ሽንኩርት አይገባም ትንሽ አሰራሩእንደዚህ አይደለም ይቅርታ ይደረግልኝ እማምየ
mama.Betam.Thankyou.Edema.Tena.Yeseteligne.Yene.Enat
ይቅርታ ህልበት እንደዚህ አይደለም አሰራሩ ድቄቱ የሽንብራ ሳይሆን ከባቄላ እና ከአብሽ ነው የሚሰራ ለብቻው በስሎ ይመታል ነጭ እስኪሆን በጣም ይነጣል ከዛበኅላ የራሱ ማባያ አለው እንጂ እርሶ እንደሰሩት ከላይ ዘይት ሽንጉርት አይገባበትም ግን እንደየቤቱ ይለያያል መሰለኝብ
ስታምሪ የእኔ እናት ውብ እናት ነሽ እድሜ እና ጤና ከልጆችሽ ጋር ተመኘውልሽ
በጣም ጠፍተው ነበረ እንኮን ደነ መጡ በጣም ነው የምወድወት እማማይ
Temarnew wendu hulu mad bet geba .yeferenj stove honena new enji yaw mad bet new.hager Ethiopia shint bet lebicha kushina lebicha menorya bet lebicha
በሚቀጥለው ደሞ የባቄላ ህልበት እሰራለሁ – አመሰግናለሁ ለሰጣችሁት አስተያየት
ስወዶት እኮ…
እናትየ እናመሰግናለን
ማማዬ እጆት ይባረክ እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜና ጤና ይሰጥልኝ????
Motherye thanks ye bakela blbet bicha neber yemawukew
እግዚአብሔር እድሜዎትን ያርዝም የሰልጆ አሰራር እስኪ ንገሩን
Ere Mama ykreta hlbet endezi adelem miseraw enate betam hlbet tseralech
አናመሰግናለን ማዘርዬ
Mameye sildgo aserar asayen please
Lega keba yetntera new endat endrgaou mother
እማየ አብሺ ባይኖርውም መስራት ይቻላል?
bless
Hlbet nay eritrea bahlawi megbi iyu aserarha kemeu aykonen.
ማርእድሜሁይርዝም
እዳባረሣሁትጅአገሬሥገባአድአይቀረኝምእሞክረዋለሁ
ግንእደውይህሞያወትንለትውልድቢያሥተላልፊልንበመፀሀፊመልኩኢትዮሥገባእየገዛንእንጠየምነበርከቻሉማዘርየ
Hilbet Bechirash Endezih Ayseram
endaygugul bkezikza wuha betibto yefela wuha le chemro babsel yichalal
እድሜወትን ያርዝመው
Anmsginlin
Emamaye enamsegenalen setamaslu be wisker bihon tolo yefersal
10q mom gen comntoch tstalow moya enda batuo yelyayele ygedi endanta mhun albet kawqchuo baqa mwaki larse now
እጃቹህ ይባረክ
Thanks mother
ማማየ እግዚአብሔር ይስጥልን
mami tebareku
yiqerta ye hilbet aserare endezh aydelem I thing hilbet ye tigre new enem bedenb awqwalhu aseraru no yiqerta endezh adelem
የሸንብራ ህልበት ሰምቼም አይቼም አላውቅም የባቄል እና ከሀብሸ ጋር ከፅሀይ ላይ በጣም ደርቆ ነው እራሴም ምሰራው ምበላው አዲሰ ነገር ዋወቅ ጥሩ ነው ።
ማሚ።ጥያቄ።ሽንብራ።እና።የባቄላ።በሽሮ።መልክ።ማዘጋጁት።አይቻልም
Merci
https://youtu.be/qDXUtLwUsF4
ሕልበት ተሰባቢሩ በማማ
yqrta mama endezih hlbet aychem alauqm
እናመሰግናለን
Ladies you are talking about the usual Beans, lentil and fenugreek mixture Helbet .. Well this is the other kind Mothi already said you can do this with beans as well, she is trying to show us the endless possibility of Recipe very open minded love her. Very Balemuya kept the ORIGINAL and add some flair to it. After all most recipes are created through trial and error , accidentally or by having access only to certain ingredients etc..Mothi thank you so much for showing us this side.
Comments are closed.