Home Food Ethiopian Food – How to Make Siga Fitfit – የስጋ ፍትፍት አሰራር

Ethiopian Food – How to Make Siga Fitfit – የስጋ ፍትፍት አሰራር

by
19 comments

Ethiopian Food – How to Make Siga Fitfit – የስጋ ፍትፍት አሰራር



የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian

You may also like

19 comments

ኡመር ሰኢድ October 22, 2019 - 6:41 pm

ማም እኳን ደህና መጣሽን ኑሪልኝ በርችልኝ ኡሚዋ

Zahara Muhammed October 22, 2019 - 6:43 pm

እናመሰግናለን ማማየ እደት ነሺ የኔባለሙያ አሁን ልተኛነው ሰአቱ ሄዷል ሳኡድ ከለሊቱ 8:00 ሰአት ሆነ እናተጋ ገና ቀን ይመስለኛል ለማንኛውም ነገአየዋለሁ ምሳጋናየከልብነው ማም

bemnet Temeche October 22, 2019 - 6:43 pm

wow thankyou

Kk Kk October 22, 2019 - 6:45 pm

ያችን ኮሚት የምታነብ ሁላ ስላማችሁ ይብሻ የኔ እህት መርቻ በጣም ሀሪፍነው

Halimah Halimah October 22, 2019 - 6:59 pm

Masha Allah tebarekllah mama ejishin ybarek

Shjxj Djjxj October 22, 2019 - 7:06 pm

ያምራል ከነስሙ ፍትፍት የገጠርልጅነኝ አይ ትዝታ ገጠር ስጋ ሲታረድ ወጡን እጀራላይ አርገን ፈትፈት እያረግን መዋጥነው አይ ሲጥም አሁን የትላግኘው

Ot Ju October 22, 2019 - 7:31 pm

???????

Simret Gebretinsae October 22, 2019 - 7:39 pm

Thanks mama!!!

ደማም Taye October 22, 2019 - 8:01 pm

የፍርፍር እና ፍትፍት ልዩነት ምንድነው? እምዬ እስቲ አብራሩልኝ

Asd Asf October 22, 2019 - 9:02 pm

ውይ እማማ ሞያ እኮ በደብ አስተማሩኝ እግዚአብሄር እድሜዮትን ያርዝምልኝ

Root Tekele October 22, 2019 - 9:37 pm

እማምዬ ምንድነው እርጥብ ነጭ ቅመም?

Nazrit Kidane October 22, 2019 - 10:40 pm

Wawww right away ysril tanks bat I have not meklshi sorry ????❤

Axumawit Zegeye October 22, 2019 - 10:59 pm

ማማዬ አላቅም ነበር አመሰግናለሁ ገላገልሽኝ ለልጆች ቅቅል ጊዜ ይፈጃል የሄ በጣም ተስማምቶኛል ጌታ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ.

Aminat Saeed October 22, 2019 - 11:20 pm

አህለን ማሚየ ረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁለዎት!

Rakeb Workie October 22, 2019 - 11:25 pm

ማማዬ እጆት ይባረክ

حياة des sitluu October 23, 2019 - 1:41 am

tanks mam

AmII ARABIC FOOD October 23, 2019 - 1:41 am

ጎበዝ እኔም ሰርቼ ለባባ ወዶታል ግን አረብ አገር ባለው ድርቆሽ ነው ኮብዝ ረቃየቅ ይባላል ግን በጣም ደስ ይላል
ይህ የኔ ቻናል ነው እኔ ደሞ Shrimp በአረብኛ እሩብያን ( ጀምበሬ ) በአረብኛ ና በአማርኛ የስራሁት ቪድዮ ነች ሊንኩን በመጫን ተጋበዙልኝhttps://youtu.be/pFtr-8C9bws

Mohammed Husien October 23, 2019 - 1:53 am

ማዘርዬ እኔ ፍትፍት ስሰራ ችግር አለብኝ ያው እንደእርሶም ባይሆን አቁላልቼ እንደጨረስኩ እሰንፍና ቁሌቱን ነው በእጀራ የምበላው ምከሩኝ ማዘርዬ

Medi Tube October 23, 2019 - 2:03 am

ማማዬ እረጂም እድሜና ጤና ተመኜሁልሽ በጣም አሪፍ ነው አንችን ሳይ እናቴ ትዝ ትለኛለች ?????

Comments are closed.

About Us

AddisDaily is an Ethiopian News and related topics provider website.  Find our daily updated Ethiopian News on our YouTube channel. @Addis_Daily

 

©2025 AddisDaily.com, A Digital Media Company – All Rights Reserved. Designed and Developed by AddisSolultions.com