35
► See my shirts on Amazon HERE:… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
Ethiopian Food “How to Make Sikuwar Dinch Tibs – Sweet Potato Fries” የስኳር ድንች ጥብስ አሰራር
► See my shirts on Amazon HERE:… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
41 comments
እናመሰግናለን ማሚየ
እንወድሻለን
Be berberim ke zeyt gar ytashal
ማማየ ስራሽ ሁሉ በጣም ደስ ይላል ባለሙያነሽ ፀባያኛ ነሽ ሁን ም
እንካን ድህና መጥሉን እማማ
ዋው በጥም ያምራል
yalgebagni negar binor #dinich sukar tekekilo ayidelem ende yemibalahu??
እናመሰግናለን እናት እንካንደህናመጡ
ጠላና አርቂ በእስልምና ሀይማኖት ሀራም ነው አይፈቀድም
Ahun koy esralhu
አመሠግናለሁ ማማዬ
Mamaye ????
ማሚዬ የኔ እናት ኑሪልኝ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥሽ!ከማያልቀው ሙያሽ ሁሌም ሳትታክቺ ስለምታስተምሪን እጅግ እናመሠግንሻለን!
?????
ኢመሚ እነመሰግነለን አላህ ጤነነ ዕድሜሽን ያርዝመው
Yadene enate egzibher tena ena edmie yestlen… yene lejie betam yemiwedew megeb new demo letena betam tekami new … ke nechu denche yetshale ?????





Mamiii. Thankas
እናመስግናለን እናቴ እድሜና ጤናሽን ይስጥልኝ ስወድሽ ማር
እማየ ሰላምሽ ይብዛ እናታችን
እግዚአብሔር ይስጥሽ በጣም ቆንጆ ነው .በቺብስ እንደሚሰራ አስቤው አላውቅም።አመሰግናለሁ እናቴ
Be oven sigebam Teru yehonal mekurut emama
Mekneyatum buzu zeyt aynorowem
እነመሰግነለን እግዚአብሔር አምላክ እድሜን ከጤነ ጋ ያድልልን።
Mamaye thanks ?
በጣም አሪፍ ነው እናትየ ያኑርልኝ
Enamesegenalen enkan dena metu
Welcome dear mother peace for u and ur family long life
እናቴ እድሜና ጤና ይስጥሺ እናመሰግናለን
ሹክረን እማማ ተባረኩልን እድሜና ጤና ይስጥልን ????
ከልብ እናመሰግነዎታለን እናታችን እድሜ ከሙሉ ጤናጋ ይስጥልን
ማማዬ እናመሠግናለን ከቻልሽ እሥኪ የሎሚ ጁሥ አዘገጃጀት አሣይን
ኑሪልን ግን ቅጠሉ እዴት እደሚሰራ እደምታሳይን በተስፋ እጠብቃለን ማምየ
ማማዬ እናመስግናለን
ይገርማል እኔ ስኩዋር ድንች ተቀቅሎ ብቻ ሲበላ ነው የማውቀው እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ እናት
ማማዬ በጣም ነው ማደንቆት እና ማከብሮት እርሶ ማለት ትልቅ አርኣያ ኖት ለ ተተኪው ትውልድ.
የእርሶን videos አያለሁ አንዳንዴ እናም ቢያሻሽሉ ምላቸው ነጥቦች
* video አጠር አድርገው ቢያቀርቡ የተሻለ ነው
* ከ መክተፊያ ስር እርጥብ ጨርቅ ወይም ሶፍት ቢጠቀሙ በ ቀረፃ ሰአት አይወዛወዝም
* ሲታጠቡ በማድረቂያ ቢያደርቁ እጆን
I hope እንደምታነቡት እንደ ባለሙያ የታዘብኩትን አካፍያለሁ ሰላም ፍቅር ለሁላችን ????
ወገኖቼ ዛሬ ልደቴ ነው ። እስኪ ፎቶዋን በመጫን Subscribe አርጉልኝ ቻናሌና ደስ ይበልኝ። በሀገር ውስጥም ከሀገር ውጭ ያላችሁ ምችት ድልት ይበላችሁ። ክፉ አይናካችሁ። አሜን። በሉ እንጂ የልጅ ምርቃት እኮ ጥሩ ነው።ለ ዶ/ር አብይ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ።
Great idea! Thanks Mama Adane!
አሪፍ ነው እስኪ ከአብሽ የሚሰራ ቀሪቦ አሳዩን
እንመሰግናለን እናታችን
ማማ አዳንዬ ቱባረኪ እደናት ብዙ ሙያ አስተምረሽናል ቀጥይበት
እናመሰግናለን።ማሚዬ
Comments are closed.