Home Food Ethiopian Food – How to Make Sinafich Awaze – የስናፍጭ አዋዜ አሰራር

Ethiopian Food – How to Make Sinafich Awaze – የስናፍጭ አዋዜ አሰራር

by
35 comments

Ethiopian Food – How to Make Sinafich Awaze – የስናፍጭ አዋዜ አሰራር



የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian

You may also like

35 comments

ጠቅላላ እውቀት August 1, 2019 - 4:51 am

እንኳን ደህና መጡ ?

EnglishAmharic101 August 1, 2019 - 4:51 am

Enameseginalen!

ሚስኪኗ የአላህ ባሪያ ነብያት ሙሀመድ August 1, 2019 - 4:52 am

የኔእናት እድሜሽ ይርዘምልን
እጅሽ ይባረክ

ሚሚዬ የቤተሰብ አፍቃሪ ና ሟች August 1, 2019 - 4:52 am

ማሚዬ እንኳን በደና መጡ እድሜ ና ጤና ተመኘሁ ማሚዬ????

Almaz Konjoo August 1, 2019 - 4:52 am

Mamaye endet newut

አዲስ ዜና ዛሬ August 1, 2019 - 4:53 am

ማሚዬ እንኳን በሰላም መጡልን እናቴን ነው የሚመስሉኝ!!
እናቱን የሚወድ ላይክ ሰብስክራይብ አድርጉኝ።

ለዛ media August 1, 2019 - 4:57 am

ሰላም እናት ማለት እኮ አለም ናት እውነቴን ነው ሴት ሁሉ እናት አይሆንም ወንዱ ሁሉ ባል እንደማይሆን ሁሉ ማለቴ ነው እና እንደነዚህ ያሉ እናቶች ከነድህነታቸው ፈጣሪ ረጅም እድሜ ተመኘው
ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ

ib August 1, 2019 - 4:58 am

Zoom it the camera to see it

Ortdoks Tewhido mels alati Ortdoks August 1, 2019 - 5:02 am

እናመሰግናቸዋለን ማማዬ

ሄርሚ የማርያም ልጅ August 1, 2019 - 5:04 am

ወይዬ በጣም ነዉ የምወደው

ሰላም ንሀግረይ August 1, 2019 - 5:13 am

እናመሰግናለን እማማ

Ethio ሐበሻ You Tube August 1, 2019 - 5:14 am

ዌል ማሚ ውድ የማሚ ቤተስቦች በቅንነት ስብስክራይብ አድርጉኝ
እናመግናለን ማሚ

raya raya August 1, 2019 - 5:18 am

Regim edmey mum

Masart Gizwi August 1, 2019 - 5:25 am

Thanks mama?

Miray Mirraa August 1, 2019 - 5:32 am

ማሜ የኔ እናት

ትግስት kmiso Gibcccg August 1, 2019 - 5:35 am

እማማ በሰላም ነው ግን ጠፋሸ ማነው

luxury car lovers August 1, 2019 - 5:47 am

ሴት__ልጅ__ማለት__ለኔ

♥በመጀመርያ ምድር ላይ ከማንም ጋር የማላወዳድራት እናቴ ትሆናለች

♥ሲቀጥል በጣም የምወዳት የምታስብልኝ እህቴ ትሆናለች

♥ከዛም የማፈቅራት ምትንከባከበኝ ውዷ ባለቤቴ ትሆናለች

♥በመጨረሻም የምሳሳላት ልጄ ትሆናለች

እናትህን ሰው ምን እንደሆነ ትማርባታለህ
እህትህን ሰው ማን እንደሆነ ታይባታለህ
ባለቤትህን ስለሰው ያወከውን ትኖርባታለህ
ሴት ልጅህን የሰው መሆን ፀጋህን ታውቅባታለህ
ማዘርዬ እድሜና ጤና ይስጥልን
Subscribe argugn ye hagere lijoch kaldebrachu

Alemnat Ale August 1, 2019 - 5:51 am

Tefitew neber emama enikan dehina metu

Saada Rida August 1, 2019 - 5:55 am

ማማዬ እንካን በሰላም መጣሽ ስጀመር ሰናፍጭ ማለት ሰሊጥ እስት ንገሪኝ አላውቀውም

heli Tube August 1, 2019 - 6:08 am

የማሚ ቤተሰቦች ወደኔም ጎራ በማለት አበረታቱኝ ቤተሰብ እንሁን አብረን እንደግ

tiahye Gitahun August 1, 2019 - 6:13 am

ሰላም ማሚ

Meser Dirib August 1, 2019 - 6:14 am

Mamii enmsegenalen demoo enten new mimselhut melkute wedotalhu ente erjem edeme yetelegn medaniyalem

Kabana Nabana August 1, 2019 - 6:17 am

Mami enamesegnalen senafch be englizna mn ybalal ?

Ramla Abdulla August 1, 2019 - 6:26 am

?

Bizu Legesse August 1, 2019 - 6:38 am

አመሠግናለሁ ማማዬ እርድ የተጨመረው ለመልኩ ነው ወይስ የተለየ ጣእም ይሠጣል?

Jerry konjo Nice August 1, 2019 - 6:53 am

Enamsgnalne mame became new yetfashwe erjeme edema temgwelshe

Another day August 1, 2019 - 6:54 am

ሰናፍጭ ምን ድን ነው

ኑራ አህመድከወሎ August 1, 2019 - 7:12 am

የኔጀግና ፈጣሪይይጠብቅሽ

ሐና ሐና August 1, 2019 - 7:34 am

ሠላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ እማዬ
በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ ትናፍቂናለሽ አትጥፊ
አመሠግናለሁ

Yabete Sweet August 1, 2019 - 8:21 am

Mami egsi ubarek

Tekowame Eshtu August 1, 2019 - 8:54 am

ሰላም እማ እንኳን በሰላም መጡ
ሰናፍጭ በጠርሙስ አይቀመጥም ይባላል ተሳሳትኩኝ

marta biru August 1, 2019 - 9:29 am

እማዬ አመሰግናለሁ

Abebina: Pray, Love, and Eat August 1, 2019 - 9:40 am

ማማዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም የምፈልገው ነበር እንምሰግናለል እጅሽይባረክ

ሀረግ ጌታቸው Getac August 1, 2019 - 9:42 am

እንካን ደና መጣሽ ማሚ እና መስፍን አለን እጅሽ ይባረክ

Birke እናመሰግናል እነቴ Gizewu August 1, 2019 - 10:01 am

Ememiye Ezabiher edimena tena yistot yerison timirt ayiche alitagibim

Comments are closed.

About Us

AddisDaily is an Ethiopian News and related topics provider website.  Find our daily updated Ethiopian News on our YouTube channel. @Addis_Daily

 

©2025 AddisDaily.com, A Digital Media Company – All Rights Reserved. Designed and Developed by AddisSolultions.com