Home Food Ethiopian Food/Kibe – Q&A about Ethiopian Butter – የቅቤ አነጣጠር በአሜሪካ ጥያቄና መልስ

Ethiopian Food/Kibe – Q&A about Ethiopian Butter – የቅቤ አነጣጠር በአሜሪካ ጥያቄና መልስ

by
28 comments

Ethiopian Food/Kibe – Q&A about Ethiopian Butter – የቅቤ አነጣጠር በአሜሪካ ጥያቄና መልስ



► See my shirts on Amazon HERE:… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian

You may also like

28 comments

hiwot feker feker February 8, 2018 - 10:03 am

Enamesgenalen enate wdddddd

Noor Ahmed February 8, 2018 - 1:09 pm

Nice food video ??????????I am etp

hanan lubaba February 8, 2018 - 2:41 pm

በጣም አመሰግናለሁ እናቴ??????????????????

Kokobe Sisay February 8, 2018 - 2:49 pm

ማሚዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ

የአላህ ባራ ነኘ Ggg February 8, 2018 - 4:07 pm

ማማየ እኔ የአለዉት ሱዉዲ ነወ ቂቤዉ ሲገዛበጣም ነወ የሚሸተዉ ሲነጠርም አይጥምም
ምናአይነት ቂቤልግዛ እድሜጤና ይስጦት

Zumra Seid February 8, 2018 - 5:13 pm

ማማየ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ሰላምሽ ሁሉ ባለሽበት ይብዛልን

Zumra Seid February 8, 2018 - 7:04 pm

በጣም ይቅርታ ማማየ እኔ እንድታሳዩኝ የምፈልገዉ “”የቂንጨ “”አሰራርን ብታሳይኝ?? አላህ ይስጥልኝ ማሚ። እረጅም እድሜ ከጤና ጋር!!

Mesert Taddese February 8, 2018 - 10:17 pm

Ene qebe saneter yemeteqemew kororima, zengebel , besobila ,necheshinkurt , koseret , tinesh abesh

Fatuma Jamal February 9, 2018 - 4:11 am

አመሰግናለሁ

Fatuma Jamal February 9, 2018 - 4:11 am

ተባርክ እም

Fatuma Jamal February 9, 2018 - 4:12 am

ውድድድድ

የኔ ደስታ ኢትዮጵያ February 9, 2018 - 8:45 am

ኑሪልን እናታችን ማሯ

نجات&محمد ያንተው ልሁንና በስምህ ልጠራ February 9, 2018 - 9:06 am

Marrrrr nger♥

Alw Ale February 9, 2018 - 12:17 pm

የኔ ውብ ስወድወት ከልቤ ነው

ትግስት ማድረግ ጥሩ ነው February 9, 2018 - 3:33 pm

ውዷ እማማዬ ሰላም ብያለው

mona hair style February 9, 2018 - 4:37 pm

እኔ ቅቤ ሳነጥር የክትፎ ቅቤ ነው የማነጥረው ኮሰረት፣ጥቁር አዝሞድ ፣ኮረሪማ ፣ነጭ ቅመም አረግበትና ቅቤውን እሳት ላይ ጥጄ ቀለጥ አረገውና ቅመሞቹ በደንብ እንዲዋሀዱ ለ3ቀን በደንብ ከድኝ እተወዋለሁ ከሶስት። ቀን በኻላ አነጥረዋለሁ ከተነጠረ በኻላ የማስቀምጥበትን እቃ በዋቶ(ች)በደንብ አጥነዋለሁ እቃው በደንብ መድረቅና በመታጠን አለበት.

mona hair style February 9, 2018 - 4:45 pm

እኔ እንደዚህ። ነው የማነጥረው ቆንጆ ነው የሚሆንልኝ ቅመሞቹን በዛ አርጎ መጨመር ነው.

Helen February 9, 2018 - 5:51 pm

Erget yalu des yemilu enat.

mona hair style February 11, 2018 - 5:51 am

ይቅርታ ያዳነ እናት ለቅቤ የምታጥኝው እንጨት(ዎች) ከየት ነው የምታመጭው ላለችኝ እኔ ሳውዲ ነው የምኖረው ኢትዬጵያ ለረፍት ስሄድ ካለቀብኝምየማውቀው ሰው ኢትዬጵያ ሲሄድ ኮሰረትና ዋች

Addisie Mecuria February 12, 2018 - 10:16 am

ውይ እማየ እወድሻለሁ እድሜና ጤና ይስጥሽ

Sgf Gdhh February 14, 2018 - 2:58 pm

❤❤❤❤❤?????

Ranel seifu February 14, 2018 - 4:36 pm

እናመሰግናለን ማም እኔግን ጠይቄ አልተመለሰልኝም

Feven Jackson November 17, 2018 - 6:21 pm

Mamiye lekibe manteria kimemochu ket ageyalehu clean malete new dc new yemikemetew

Feven Jackson November 17, 2018 - 6:23 pm

Mona mindinew wacho

Milatu Hayalu November 18, 2018 - 12:13 am

እናመሰግናለንማማየ

Milatu Hayalu November 18, 2018 - 12:14 am

እድሜ ይስጥወት

Athni leya November 19, 2018 - 3:38 am

Yena feker enata uffa

Mulu Kindeya November 21, 2018 - 10:48 am

Wawww des ulal

Comments are closed.