118
Ethiopian food potato stew //የድንች ወጥ አሰራር
#Ethiopian food recipes ,#ድንች ወጥ,
AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
34 comments
ዋው ቆንጆ እናመሰግናለን
ቤተሰብ ብንሆን ደግሞ የበለጠ ቆንጆ ነው ያምራል
ዋውው አሪፍ ነው መልክ ስጠኝ ሙያ ከጎረቤቴ ይባላል እውነት ነው
ቆጅት እኔንም ሰብስክራይቭ አድርጊኝ
በጣም አሪፍ ወጥ ነው እናመሰግናለን
የድንች ወጥ ሰያው የአየቴ የድንች ወጥ ያምረኛል አቦ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ
I’m making this today!
ውይ ድንች ወጥዬ ?
ቆጆወ በለሞያነሽ የምሰሪውን ምግብ እያየሁ ነው ጎበዝ ጠክሪ እኔንም ሠብስክራይፕ አርጊኝ አድረጌሻለሁ
ምርጥ ነዉ በርቺ❤? እራቤ መጣ????
ማሻአላህ ሲታይ ማማሩ
ዋው
Pls write english
?
እናተ ባትኖሩልኝ
ምን ሆን ነበር ተባረኩ
ደስ ይላል ቀጥይበት
ወዉ ያምራል በጠም
ዋው
በጣም ፡ ቆንጆ ፡ ቀይ ፡ ድንች ፡ ወጥ ፡ ነው። እኔ ፡ ብዛት ፡ የማበስለው ፡ አልጫ ፡ ነበር ፡ በፕሬዠር ፡ ኩከር ፡ ከጥቅል ፡ ጎመን ፡ ጋር ፡ ነገር ፡ ግን ፡ ዘመኑ ፡ አለፈበት ፡ መሰለኝ ፡ እንደበፊቱ ፡ አይጥመኝም ፡ ይህ ፡ የአንቺ ፡ አሰራር ፡ ግን ፡ መተካት ፡ ብቻ ፡ ሳይሆን ፡ የእኔን ፡ ይበልጠዋል ፡ እናም ፡ እሞክረዋለሁ። ከዚህ ፡ በተረፈ ፡ ተባርከሻል ፡ በርቺ።
ማሻአላህ በርች እኔም ልማር እሲ ርስቼዋለሁ
ደንች አሰራር ቆንጆ በጣም አይቴ ምግብ አሰራር ጨው አንዱ ማኬ
ምርጥነውበረቺ
?
የኔ ባለምያ እጅሽ ይባርክ
አሪፍነው
❤❤?
????????
የኔቆንጆ በጣም ደሰእሜል የድንችወጥ አሰራራ ነው በረች እናመሰግናለን
ድምጽ በደንብ መሰማት አለብሽ ያለዛ አትሰሚም
ለራስሽ ነው የምታወሪው
❤❤❤
Waaaaaaw Des yilal
ስተመላለሺ ቂጡ ቢይዝስ
this is creating chemical,,,,
ለአፍ ይጣፍጣል እንጂ በጣም ከመቁላላቱ ብዛት በአብዛኛው vitamins,minerals በእሳት ይጠፋሉ።
በጣም አሪፍ ተምሬበታለሁ።
Comments are closed.