Thursday, January 16, 2025
Home Food Ethiopian Food/Selata – How to Make Salad – የሳላድ/ሰላጣ አሰራር

Ethiopian Food/Selata – How to Make Salad – የሳላድ/ሰላጣ አሰራር

by
27 comments

Ethiopian Food/Selata – How to Make Salad – የሳላድ/ሰላጣ አሰራር



የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian

You may also like

27 comments

Seidi Salih March 20, 2019 - 9:26 pm

Ene gen sugar alsgbam honey or Mar nw yemchemrow konjo nw acidntun yekenswale ye venger any ways thank you

Mesfin DIRE D March 21, 2019 - 10:23 am

ስካር ? Mother ምነው

ሰላም የተዋህዶ ልጅ March 21, 2019 - 10:56 am

እማማዋ እጀዎ ይባረክ በጣም እሚያምር

Getenesh Woldemedhin March 21, 2019 - 12:40 pm

አስጎመጀኝ

Helen Sena March 21, 2019 - 7:00 pm

Thank you mother????

እግዚአብሔር ፍቅር ነዉ March 22, 2019 - 12:04 pm

እኔ እየሠራሁ እበላለሁ አፉካዶዉ በጣም ነዉ የሜጣፍጠዉ ግን ስኳርና ቁዶ በርበሬ ስናፍጭ ተጠቅሜ አላቅም ዛሬ እሞክረዋለሁ

ruta Gebreyes March 22, 2019 - 4:16 pm

ማዘርዬ ስወድሽ እናቴን ትመስይኛለሽ

የድግልማራም ልጅነኝ March 22, 2019 - 6:08 pm

ዋው እጅሽ ይባረክ እናታችን ❤❤❤???????????

Genet Shewatatek March 23, 2019 - 7:03 am

ስኳር ተጠቅሜ አላዉቅም ምን አይነት ጥቅም አለው ?

Bc Xnxkxknf Bdjxjxbd March 23, 2019 - 8:08 am

Mama ejesh yebarek menem betsery layen yamral balbelawem yetafetal

Ayehu Amare March 23, 2019 - 9:31 am

ያምራል፣እጂሺንይባርከው

ኡመቱላህ የአላህ ባሪያ ዘቢባ ናሲር Abdul Hamid Nasir March 23, 2019 - 3:35 pm

ማማ አላህ እድሜና ጤና ይወፍቆዎት

Tt Tt March 23, 2019 - 4:12 pm

እናቴ ውድድድድድድ

Aden Mm March 23, 2019 - 7:22 pm

ኑሪይልይ እማ ፅዳትሺ ብቻ ያጠግባል

Hayim ye mariyam March 24, 2019 - 4:32 am

Edema le YouTube balemuya hoignalihu Ethio. Sigeba betene nw yemadergew

Mami wededediiiiiiiii nw yemadergeshi

ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ምሕረት የተነሳ ነው March 24, 2019 - 11:01 am

ማሚ ነዊሕ ዕድመን ጥዕናን ንዓኪ

M Tadese March 24, 2019 - 2:05 pm

???

አይሻ ቢንት መሀመድ ፈቲ የጉራጌ ልጅ ነኝ March 25, 2019 - 4:58 pm

???ማሻ አላህ ማማ ያምራል

Ganna Mohamed March 25, 2019 - 6:45 pm

ዋው.በጣም.አሪፍነው.እናመሰግናለን

dirib mangasha March 26, 2019 - 5:18 am

እግዚአብሔር ይመስገን

dirib mangasha March 26, 2019 - 5:19 am

እናመሠግናለንእማ

Makdas Mkdas March 26, 2019 - 3:00 pm

ማምዬ ኢትዮጽያ ሎሚም ውድ ነው

Tena D March 26, 2019 - 8:29 pm

ዋዉ በጣም ደስ የሚል ሰላጣ ነው:: በዚህ ፆም በጣም አስፈላጊ ነው:: እናመሰግናለን??

Aynaddis Hailou March 27, 2019 - 4:11 am

Betame konjo new gene besekhre fanet mare Yesalale mamaye yene gobeze

Naser Mohammed March 27, 2019 - 4:06 pm

በጣም ድሰ የሚል ነው እማ እኔ የምለዎ ቢኖር የንቺ እጂ የነካው ነገር ሁሉም ጣፍጨ ነው ሰለዚ የሰጋ ወጥ ሰረተሸ ድማ አሰይን አንድ ቀን እሺ

ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለሏህ March 28, 2019 - 6:41 am

እጀዎት ይባረክ ስናፍጭ ምድን ነው ? ኮመታተሮች እዳስቁብኝ

Ruth ruth March 28, 2019 - 10:16 am

Emamyaa dehnaa note???

Comments are closed.