Home Food Ethiopian Food/Shiro – How to Make Tegabino – የተጋቢኖ አሰራር – ሽሮ ወጥ

Ethiopian Food/Shiro – How to Make Tegabino – የተጋቢኖ አሰራር – ሽሮ ወጥ

by
35 comments

Ethiopian Food/Shiro – How to Make Tegabino – የተጋቢኖ አሰራር – ሽሮ ወጥ



የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian

You may also like

35 comments

Mehret Alyasse March 28, 2019 - 3:11 am

1 negne

Lubaba Imam March 28, 2019 - 3:19 am

እናመሠግናለን ማማዬ ዉይ እንዴት እንደናፈቀኝ ሽሮ

ለእናቴ ና ለአባቴ ብቻ ልኑር እናት ልዩ ናት March 28, 2019 - 3:31 am

ማምዬ እናመሰግናለን እድሜ ና ጤና ተመኘሁ

East African queen March 28, 2019 - 3:34 am

????????

Bertokan Askal March 28, 2019 - 3:38 am

mother wawww seyamireee egezabheree dema ena tena yestelinee wedddddd

እጠበኝ ቆሽሻለው አምላክ March 28, 2019 - 3:41 am

በጣም ሚያምር ቀለል ያለ አሰራር እናመሰግናለን።

Jamማምየ በጣም እናመሰግናለን ግን ሙያ የለላት ሴት አለፈላት Lat March 28, 2019 - 3:47 am

እናመሰግናለን ማማየ
እኔ ግን ሀገሬ ገብቸ የሀገሬን ምግብ ሰርቸ መብላት አምሮኛል
ሹሮየ እደት ነሽልኝ እኔ ደህናነኝ አንችግን ንፍቅቅቅቅቅቅቅ ብለሽኛ 3 አመት ሆነኝ ከበላሁሽ
ውድ የሀገሬ ልጆች በሰላም ለሀገራችን ያብቃን

ትዝብት ትርፌ March 28, 2019 - 3:54 am

ይሄ ተጋቢኖ አይደለም ሸሮ ወጥ ነዉ

sara nigatu March 28, 2019 - 3:54 am

ብዙ ሰዎች ስጋ የመጀመሪያ ምርጫቸው ነው የኔ አንደኛ ሹርዬ ናት አልደራደርባትም ልክ እንደ ፌደራሊዝሙ ማማዬ እጅሽ ይባረክልን የኔ እናት ግን ይቅርታ አንች ብልሽ ድፍረት ሳይሆን ከእናትነት ስሜትና ከፍቅር ቁጠሪልኝ

Gigi Gigi March 28, 2019 - 4:06 am

አይ ማማዬ አሁን አምሮኘልኬት ላመጣው ነው

Adugna Hailu March 28, 2019 - 4:27 am

ማሚዬ ሰሜን ኢትዮጵያ አካበቢ ሽሮ ከመሀል ሀገሩ ይለያል በጣም ቆንጆና ሱስ የሚያሲዝ ነው ደግሞ ምጥን ነው የሚወጋጀው እኛጋ ሌላ አይዘጋጅም ወይም አልጫ ተብሎ ግን በቅመም ያበደ ነው የምናዘጋጀው

ሰላም የተዋህዶ ልጅ March 28, 2019 - 4:34 am

እዝጌር ይስጠዎት እማማ ቆንጆ ፉል ሰርተው ያሳዩኝማ

Adugna Hailu March 28, 2019 - 4:35 am

ሽሮ ብዙ ሰው የማይወደውኮ በትክክለኛው ምጥን ስለማያዘጋጁት ያን ሽሮ ሲበሉ ያስጠላቸዋል እንጂማ ሽሮ ቅመማው በትክክለኛው ከሆነ ፍቅር ነው የሚያስይዘው በዚያ ላይ የሚሰለች ምግብ አይደለም ቁርስ ላይ መብላት ይቻላል ምሳም እራትም ላይ ትበላለች ለጤናም ብትጠቅም እንጂ ጉዳት የላትም

Me Me March 28, 2019 - 5:01 am

እጅሽ ይባርክ እማማየ

ኤሚ የእናቴ ልጅ March 28, 2019 - 5:05 am

ወንድሜ ቢያገኝ ይሄን ሺሮ ሰው ሺሮ ይወዳል እንድ ወንደሜ አላየወም በጥቃራኒው እኔ ባላያትም ደስ ይለኛል ግን ማም ሞያዎትን ሳላደንቅ አላልፍም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት

ruhama Tariku March 28, 2019 - 5:20 am

thanks so much my best mother god bless you

emush fekadu March 28, 2019 - 5:29 am

Mom keirso bezu temirt agenchalew betam gelts argew new meyastemrut I love you so much mamye Tele geram yetekemalu ende

መርካቶ ሰፈሬ March 28, 2019 - 5:52 am

enta nurylge amsgnlw weddd?????????

Etaferahu Haile March 28, 2019 - 5:54 am

አንድ ጥያቄ አለኝ ማዘርዬ ካገርቤት ስንት ባህር አቋርጣ ሽሮዬ መጣች ግን አይጣፍጥም ምን ላርገው እባኮትን መልሶትን እጠብቃለው ምንም ቆንጆ ቁሌት ቢሰራለትም አይጣፍጥም በባዶ ውሀ እንኳን ተበጥብጦ የሚጥፍጥ ሽሮ አለ መልሶትን እጠብቃለውአመሰግናለው

ሰርኬ ነኝ የልጄ ናፍቂ ሰርኬ ነኝ የልጄ ናፍቂ March 28, 2019 - 6:05 am

እኔም ማ የዚህ አገር ሽሮ መሮኛል ማዘርየ ምንም እህል ቅጠል አይልም ምንም እኳን ዘይት አንድ ኪሎ ቅቤም ቢጨምሩበትም ጣፅም የለውም ከእትዬ የሚሉኩልን የወፍጮ ጥራጊ ሳይሆን አይቀርም። ሳስበው እውነቴን ነው ማሚየ

መስቱ መስቱ March 28, 2019 - 6:09 am

እናመሠግናለን ማሚ እግዚአብሔር እድሜን ጤን ይስጥልን

Tegest Tesfay March 28, 2019 - 6:18 am

Mamiye shirow kojo hono ketekememe tinish zeyit ena weha adilay felito shirow yigebal filk sil kariyana shenkurt keanatu new migebaw alke erso yeserut gin normal sheto wet new

Momona 7 March 28, 2019 - 6:29 am

Emamaye I love you so much . may God bless you.

ሃዊ ሃዊ March 28, 2019 - 6:47 am

ሸክላ ድስቱ ሲያምር ኑሩልን ማማዬ?

Genet Aragaw March 28, 2019 - 7:21 am

Mammary tswomien letesfechgne newe lenegresh alchlem nurrlrnn yennie marre

Azizza Ahmed March 28, 2019 - 7:28 am

ተጋቢኖ ሸኩርትም ቲማቲምም አይጨመርም ሉሙጥ ነው ግን ያምራል ሺሮ በይው ዋው

Astek Astek March 28, 2019 - 7:34 am

እናመሰግናለን ማሚ በርቺ

ሐና ሐና March 28, 2019 - 7:47 am

እማየ በጣም አምሮብሻል እናቴ
ሽሮው በጣም ቆንጆ ነው አመሠግናለሁ

Fjsj Dnsjsj March 28, 2019 - 7:58 am

Mamaye yane Wude
Wedddddddddddddddddddd

Mita Kuki March 28, 2019 - 8:14 am

thanks

J8 Galaxy March 28, 2019 - 8:17 am

ማዘር አላህ ያቆይሽ እር ድስቶን የት አገኛሻት

Mehdiya Mohammed March 28, 2019 - 8:51 am

Mami anchin say enaten yayehu yimeslegnal edmena tena temegnehu

Fetle Demissie March 28, 2019 - 9:04 am

አመሰግናለሁ

ቱቱ ዕድል ጬነቶ መኖሬ አልገባኝም March 28, 2019 - 10:11 am

እናመሰግናለን የኔ እናት!❤

ግን እስቲ በርበሬ እና ሽሮ ዱቄት ስናዘጋጅ ምን ምን እንደምጨምር ያሳዩን እማ !!

Yetinayet Girma March 28, 2019 - 10:12 am

Yummy ?

Comments are closed.

About Us

AddisDaily is an Ethiopian News and related topics provider website.  Find our daily updated Ethiopian News on our YouTube channel. @Addis_Daily

 

©2025 AddisDaily.com, A Digital Media Company – All Rights Reserved. Designed and Developed by AddisSolultions.com