Home Food Ethiopian Food "The Basics of Peeling and Cutting Vegetables " Aketatef መሰረታዊ የአላላጥና የአከታተፍ መንገዶች

Ethiopian Food "The Basics of Peeling and Cutting Vegetables " Aketatef መሰረታዊ የአላላጥና የአከታተፍ መንገዶች

by
21 comments

Ethiopian Food "The Basics of Peeling and Cutting Vegetables " Aketatef መሰረታዊ የአላላጥና የአከታተፍ መንገዶች



የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian

You may also like

21 comments

Hopeful Ros February 25, 2017 - 11:22 am

ውድድ ነው።የማደርግሽ ጥሩ ሴት ጤና የሰው ፍቅር እድሜ ይስጥሽ።

Seada Ahmed February 25, 2017 - 1:06 pm

እማዬ እናመሠግናለን እረጂም እድሜና ጤና ይሥጠዎት

Seada Ahmed February 25, 2017 - 1:07 pm

አለማወቅ ጨለማነው ትክክ አባባልነው

Seada Ahmed February 25, 2017 - 1:27 pm

ማሚ ጥያቄ አለኝ ትምህርትሽ በጣም ጠቃመነው በጣም በኢትዬጺያ ቴሌ ቪዚዉን ብታሥተምሪ ሀገር ቤት ያሉተ እናቶቻቺን ይከታተላሉ እኛም ኢተርኔት አሥቸጋሪነው ከዚህ ከሄድን መማር አንቺልም በEbc Tv ብታቀርቢልን እማዬ ጥሩነበር መጽሀፍም ከቻልሽ ብታበረክቺ ለትውልድ ይጠቅማል መልካም እናትነሽ ለዘላለም የማትጠገቢ እናትነሽ::

Jcjcj ያአላህ ባሪያነኝፈትህያ February 25, 2017 - 3:28 pm

ማሚ በጣም እናመሰግናለን የኔአሳቢ አሳብሽ ደስየሚልለው

Alo Alok February 25, 2017 - 6:52 pm

መምዬ እድሜና ጤነ ይስጥሽ ከትምህርትሽ እልቅ አነገገርሽ ደስ ስል ስለምሽን የብዘልኝ አቦ ከቻልሽ ምፀፍ ብተዘገጅልን ጥሩ ነበር

Halima Halima Halima Halima Halima Halima February 26, 2017 - 5:38 am

የፆም ምግብ አሰራር ያሳዩን እና ኩኪስ ሳንቡሳ እንዴት እንደሚዘጋጅ እባከወትን ያስተምሩኝ

soliyan chuchu February 27, 2017 - 5:28 am

ማዘርዬ የመከለሻ አይነት ብታሳይን ደስ ይለኛል

Jsjsbsjs Hsjsbsa February 27, 2017 - 8:35 am

እማ እግዚአብሄር ይጨምርልሽ በጣም እውቀት አለሽ

Mnvgcvg Cfchcvvc February 27, 2017 - 11:40 am

ማዝርየ እኔ የበለጠ ማወቅ የምፍልገው የብና አፍላል እግዝአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልኒ

Mnvgcvg Cfchcvvc February 27, 2017 - 11:53 am

እኔ ብዙ የማላቀውን ትምህርት አግንችለሁ እግዝአብሄር እጆን ይባርክልኒ እኔ ምንስቾረኒ በቀላሉ ማወቅ እፍልጋለሁ

Tirsit Gezahegn March 1, 2017 - 12:52 pm

erso neberu yegodelut malet new eskezare behiwete …. ahun dersewulgnal egziyabher yidreslot enate ?

Yohannes Assefa March 2, 2017 - 2:52 am

Great videos! I can't thank you enough! What's Boleke in English please?

Helen Ekholt March 4, 2017 - 1:21 am

I enjoy these videos so much! Someone please buy this wonderful woman a set of sharp knives!!!!!

خولة الناصر March 5, 2017 - 11:47 am

አመስግነላሁ

Alehmdulll alekleh March 6, 2017 - 5:06 pm

err mazr mecit diet yebshe batm enmsgnlen

ኡሚ ሁቢ March 13, 2017 - 4:38 pm

ማዘርዬ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥወት
ነጭ ሽንኩርትን እንዴት ፓውደር (በደረቁ) ማድረግ እንችላለን?
ጥያቄየ እንደሚመለስልኝ ተስፋ አለኝ

ዘሀራ ሙሀመድ July 9, 2017 - 3:38 pm

እድሜና ጤና ይስጥሽ ማዘርየ በጣ ም ነው እምወድሽ ብዙ ነገር ተምሬለሁ

Samsung J January 5, 2018 - 2:12 am

ማሚዬ የቆጭቆጫ አሠራር ብታሳይን እባክሽ

ማርቲ የማርያም ልጅ April 23, 2018 - 1:15 am

እናመሰግናቸዋለን ማማየ

እሙ አይመን እንሻአላህ ያአላህ ሳአዲኒ ያረብ April 24, 2018 - 7:03 am

My. Sewettttt. Mameye. Berchyleng

Comments are closed.

About Us

AddisDaily is an Ethiopian News and related topics provider website.  Find our daily updated Ethiopian News on our YouTube channel. @Addis_Daily

 

©2025 AddisDaily.com, A Digital Media Company – All Rights Reserved. Designed and Developed by AddisSolultions.com