Ethiopian/Habesha Food "How to Make Gomen Besiga" የጎመን በስጋ አሰራር

Ethiopian/Habesha Food "How to Make Gomen Besiga" የጎመን በስጋ አሰራር

by

in

Ethiopian/Habesha Food "How to Make Gomen Besiga" የጎመን በስጋ አሰራር



የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian


Comments

47 responses to “Ethiopian/Habesha Food "How to Make Gomen Besiga" የጎመን በስጋ አሰራር”

  1. ማሚዬ እድሚሽን ያርዝምልኝ ሁሉ ነገርሽ ግልፅ ነው

  2. ሁፍፍፍፍ ምራቄን ነው የሚያስውጠኝ የማምዬ ምግብ

  3. English subtitles? Please. She’s so amazing I’d love to know what she’s saying.

  4. ስለቅመም ያሳዩበት ቢዶ አጣሁት

  5. ማማየ ጋመን በስጋ ሲሰሩ እየጎመጀሁ አይቻለሁ ።አመሰግናለሁ ግን ይህ ቦሌ ምንድን ነው ቤት ማዘጋጀት ይቻላል?

  6. ማሚዬ እድሜሽን ያርዝመው

  7. ምንም መስራት አልችልም ነበር ውይ ተባረኪ ማሚ

  8. thank you mommy,betam arif new.bole gn yaskal bechrash semche enqwan alawkm.ay BOLE?❤️❤️❤️❤️love u.

  9. Bemgemeria-tena-yesteleng-kerso-bezu-
    Ye-megeb-aserar-memar
    Yechalal.amesgnalehng

  10. ሰውድሽ ማሚ

  11. አላህ ያጠበቅሽ

  12. እናታችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይክብርልን ግን ዲስ ላይክ የምታደርኩ እውቃችሁ ነው ያለማወቅ ማለቴ እዉቀት ስለሰጡን ግዛቸውን መስዋእት እድርገው አይ ሰው ስንባል ማስተዋሉን ይድለን

  13. mamiye betam ameseginalehu

  14. Wow btame layine yamrale ejeshe ybrke

  15. ቦሎ ምንድን ነው። እናቴ በጣም አመስግናለው እናቴም ያሳየችኛማ። በሩዝ ተቀይራል። እንዴው ደግነታ ኔቶርክ መስጠታ።

  16. Betam enamesegnalen emama egziabher ystilin ene yerswen video hulunm download adrgie and be and emseraw bole midin new?

  17. Mama what is bola can we get it in America what is the name in English?

  18. የኛ ውድ እናት በጣም እናመሰግናለን ላስተማሩን ሞያ ሁሉ:: ባለሞያ አደረጉን እኮ?❤️

  19. የኔእናት እግዚሀብሄር እዲሜናጤና ያዲለወት

  20. ማማዬ።ስወዳችሁ እኮ እግዚአብሔር። እረጅም እድሜ ይስጣችሁ

  21. Bay mamay

  22. ምስር በስጋ አሳይን ማሚ

  23. እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከው

  24. ስወድሽ ኑሪልኝ ማምዬ

  25. yene enate betam dse teyalsh nurilen

  26. ቦሌ ምንድ ነው ማማየ ጎበዝ እናት ኑሪልን

  27. ምማዬ ውይ አማረኝ

  28. ቦሌ!!!! እኛ ሀገር ለከብቶችነው ምግብ በደንን እንዲበሉ እሱ ጣል ይደረግበታል ወይ ጉድ ቦሌ ለምግብነት ለዛውም አሜሪካ ገባሽ እኔ ባለሁበት እየረገጥኩ ወይ ጉድ እድሜ ደጉ ጉድ አሳየኽኝ ተምስገንጌታዬወይ ቦሌ!!!!!

  29. ማሚ ምርጥ ባለሙያ

  30. ያሳብዳልማሚ ማበዲ ነው ከምግብ አንደኛ የምወደው እሱንና ቆጮነው ኡኡኡኡኡ። o. M. G

  31. ምራቅ ያስውጣል ❤️

  32. ምራቅ ያስውጣል ❤️?

  33. ምራቅ ያስውጣል ❤️?

  34. BTAM AMAZING FOOD

  35. So delicious! Betam thank you Emmamaye!!

  36. ?????????????????????

  37. enamesganln mazukayaa

  38. Ewnet betam adnakiwa negn