Home Food Ethiopian Makeup " Ethiopian Hair Butter/Kibe " የፀጉር ቅቤ አናናጥ

Ethiopian Makeup " Ethiopian Hair Butter/Kibe " የፀጉር ቅቤ አናናጥ

by
26 comments

Ethiopian Makeup " Ethiopian Hair Butter/Kibe " የፀጉር ቅቤ አናናጥ



የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian

You may also like

26 comments

Rahima Rahima February 3, 2018 - 4:13 pm

ማሚ.ሥሙን.ንገሪን.በፍጠርሽ.እራሢድርቅብሊል.

ብስራት የጊወርጊስ ልጅ A February 10, 2018 - 11:21 am

ማሚየ እግዚያብሄር እዲሜና ጤና ይስጣችሁ ከነሞላቤተሠባችሁ እንደው በሁሉም ላይ አይቻለሁ እንደርሠወማንንም አላየሁም ከሞይሞያከፅዳት ፅዳት መግለፅ አልችልም መዲሀኒያለም እዲሜይስጣችሁ

Zufan Yemer May 3, 2018 - 3:48 am

Thank u mami edehm alelka wow

ፈትያ ቢንት መሀመድ ፈትያ ቢንት መሀመድ May 3, 2018 - 4:47 am

መሚ በጣም ጥሩ ነው

Betelhem Feyissa May 3, 2018 - 6:40 am

Mamiye edemeshen yarzemelen tebareki

Hilu Hilena May 3, 2018 - 2:15 pm

Weye Gerum Mameye Enkuwanim asayeshegn Edmeshin yarzmilen

iwnet tekebra atkerim misikir neg May 3, 2018 - 4:48 pm

Thanks

Kedija Ali September 5, 2018 - 4:42 pm

ኮሜትሮች ንገሩኝ ለበን ነው ዝባድ

Esubale Abnew October 24, 2018 - 8:35 am

ምርጥ እናት ነሽ እናት አለም እግዚአብሔር ይጠብቅሸ .ልጆችሽ ታድለው

እናቴ ሁሌም እወድሻለሁ ተመስገን አምላኬ November 2, 2018 - 3:30 pm

እናመሠግናለን እናታችን

Melka Atnafu November 16, 2018 - 5:05 pm

እድሜ እና ጤና ይስጥልን እናትዬ

ሰርተሽ ያላለፈልሽ በልመና ልትከብሪ ነው? አሰዳቢ ሁላ፣ November 23, 2018 - 9:27 am

ምርጥ እናት ነዎት አላህ እድሜ ከጤናገር ይስጥልን

tizita getachew December 5, 2018 - 7:21 pm

ምድረ ጨምላቃ ሁል እየዞርኩ ሳይ ማዘርዬ ምን አለበት እርሶን ባይ ኖሮ በደንብ ነው የገባኝ እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት

Meaza Gezahegn December 13, 2018 - 1:07 am

I want to try this on the blinder did she put on smoothie or shake?

Ms Wubet December 21, 2018 - 10:59 am

እማየ ውጭ ሱቆች ይገኛል ስሙ ምንድን ነው የሚለው??

Aajjnheh Ahhhnmed December 24, 2018 - 1:49 pm

Omg

Zeruvዋውያምራል Konjo January 6, 2019 - 1:16 am

ማሻአላህማሚስሙምድነውየክሬሙስም

Fatima Abdolazim February 7, 2019 - 7:31 am

Matherya ejote ? yebark

Astek Astek February 8, 2019 - 11:01 am

ኖርማል እሮጎ አይሆንም እንዴ ባካቹ ንገሩኞ ክሬሙ አልገባኝ መልሱልኝ ማሮች

Martha Tilahun February 12, 2019 - 3:56 am

Enatachin Egezabher edemena Tena Yesetote Lehuluem edemena Tena yestelen!!! Egezabher ejoten yebarkilen betam bezu nger asetemarun eko !! Ewnetegn Sate aderegun!!! Thank you a lot!!!!!

Bagerlay Endale February 26, 2019 - 1:27 pm

minew momy tefashe ?

Edilawit Mahder February 27, 2019 - 3:01 pm

Yikrata smun alenegershi nema pls

حليمه جده March 3, 2019 - 7:22 pm

እናመሠግናለን እማማ እድሜዎትን ያርዝመው

حليمه جده March 3, 2019 - 7:23 pm

የቃውን ሥእል እፈልገው ነበር እዴት ማግኘት እችላለሁ

ወያነ ትግራዎይ March 20, 2019 - 8:51 am

እናትየ ስራው ቆንጆ ነው ግን የሚቀረው ቢሊንደሩ በወይራና በተለያየ የቅቤ ማኣዛው እንዲያምር ጥሩ ነበር ።

ወያነ ትግራዎይ March 20, 2019 - 8:52 am

ቢታጠን ጥሩነው።

Comments are closed.