688
Ethiopian Mitad – Wub injera (Griddle)
Ethiopian Food
Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
https://www.youtube.com/channel/UC0Daa0rpBUjYBgE5NAIG0iw/join
ሱቅ ? https://www.youtube.com/channel/UC0Daa0rpBUjYBgE5NAIG0iw/store
AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
31 comments
ውብ የእንጀራ ምጣድ – Wub injera mitad (griddle) https://www.wubgriddle.com
?????
?
የናቶችን ድካም ከመቀነሱ አንዓር
ምጣዱን "አርፈሽ ተኚ" ብንለውስ
Yet yegegnal wagawes
ኩዌት ነው የምኖረው እንዴት ማግኘት እችላለሁ
Ene eyetetekemekut new ejeg betam arif metad new beaunet
Aderashachu setune benaye kaltetkemen men tekemen?
ከ ዋስ ምጣድ በምን እንደሚለይ ቢነግሩን?
wwowowowwoowww
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ይህ የዩቲዩብ ቻናል እኔ በቤቴ የምሰራቸውንና ለሌሎችም ባካፍለዉ መልካም ነዉ በማለት የተለያዩ የሚበሉ ነገሮችን ኬኮኮች ዳቦዎች ኩኪሶች እና የተለያዩ ቀላልና በመጠነኛ ወጪ ሊሰሩ የሚችሉ ነገሮችን አሰራር ለማሳየት የከፈትኩት ነዉና ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ሁሌ የምለቃቸዉ ቪዲዮዎች እንዲደርሳችሁ ደግሞ የደዉል ምልክቱን በመጫን የምሰራዉን ከወደዳችሁት ደግሞ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ እድትከታተሉኝ እንድታበረታቱኝም ስል በትህትና እጠይቃለሁ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
https://youtube.com/watch?v=nLYt_SPzeRw&feature=share
Enameseginalen mamy
Ooh wed
ዋስን ያየሽ ተጠንቀቂ ለእንጀራ ከሆነ ሻጮቹ እዛው ጋግረው ጋራንት ይስጡሽ።ዋስ ፒዛ ብለነዋል እኛ
እናታችን የምግብ መፀሀፍ እንዴት እናግኘው እባካችሁ አድራሻ ንገሩን
በጣም አሪፍ ምጣድ ነው እናታችን እዴት ነው ማግኘት የምንችለው እኔ አውስትራልያ ነኝ
አድራሻ የት ነው ስልካችሁን ላኩልኝ በተለይ ኡቀማመጥዋን ወድጄዋለሁ
Thank you emaye
Bedenb explain adergute ar mamaye
ማማዬ እምወድሽ ❤️? በጣም እናመሰግናለን የኔ ቅን ውድ ? የሃገሬ ?? ልጆች የምጣዱ ዋጋው 139 dollar ነው የምጣዱ ብራንድ ስሙ @wubgriddle .com ነው
የሚሸጥበት አድራሻው
2522 Columbia Pike Arlington VA 22204 united States
Phone number ( 202 ) 899-0760 ነው
ከዚሁ ከማማዬ ቻናል ላይ ከድስክርብሽን ባክስ ውስጥ ስገባ ሊንኩን ስጫነው ሁሉንም እንፎርሜሽን ይሰጣችዃል
Do you like this better than WASS? What materials are the plate made from? Teflon? Aluminum? Thanks!
Elsa Seyoum tube asitewawikelign eshi
ማሚዬ አላህ እድሜና ጤና ይስጥሺ አንቺኮ ትለያለሺ እናመሰግናለን ??????
እናታችን ሰላምን ጤናን እመኝሎታለሁኝ ጥፍተዋል በጣም
እናታችን እጆት ብርክ ይበል ምጣዱ አረብ ሀገር ካለ ጠቁሙኝ በናቶት
ማሚ እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በስላም አደርሰሽ በጣም ጠፍተሽብናል ሰላም ነሽ
ምርጥ ምጣድ ናት እናመሰግናለን ???
አረ ማማዬን አምጡልን ናፍቀውኛል ???
ሳዉዲ ማምጣት ይችላሉ ንገሩኝ ማዘር
Anyone who wants to buy Wass grill from the UK?
Or preferably Reading, England UK.
What material is this made of? Does it have Teflon?
Comments are closed.