63
የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
Ethiopian Recipes "How to make Chechebsa – Sneak Peek" የጨጨብሳ አሰራር ቅንጫቢ
የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
29 comments
I mess you mother
አለቀ እንደ አረ ሙሉውን
Mame Beka Eisekaweni Albesalme
mameya feker muluwen etebekalew
sewedachu eko enamesegenalen
እንጠብቃለን ሙሉዉን
ሙሉ ቪደወውን በጉጉት እጠብቃለሁ
entebkalen
እንደገና አዳን የአንተ ጉለት ነው የማማ አይደለም
እናመስግናለን ሙሉውን እጠብቃለን ከይቅርታ ጋር በተረፈ
አይቤ ለስትቀን ማስቀመጥ እንችላለን ፍሪጅውስጥ
ሙሉውን ከአቦካክ እስከ አበላል ያለውን በጉጉት እጠብቃለሁ ማማየ
megageryaw
semu ne den new
ሰላም ነሽ እማየ
እግዚአብሔር ይባርክሽ
ሙሉውን ለማየት ቸኩያለሁ አመሰግናለሁ
ሐና
የኔ ቆንጆ ተናትያ እጀራ ተተነባበረው የመየ ይሻላል የተነኳኮረው ያችን Abc ላይ ያለች ሴትዬ ቆንጆ ተብሎ ተሠራችው አንቺ አነኳኩረሽ በግርሽም ብትረግጭው እበላለሁ እድሜና ጤና ፍቅር የሁለየ ዱአየ ነው ያዳነ እናት አመሠግናለሁ
ማሚ ተባረኪ ስራ ልትሄጂ ነው ቸኩለሻል ደሞ አምሮብሻል ዛሬ ከሌላው ቀን
wow zare betam Ye Adane enate
egezabher yebarekewt hulu ngerwet fekre eko newt edemi ketena ga yestelen
ere telba aserare pleass
እማ በጣም ነዉ የማመሰግነዉ ኑሩልን እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን ሙሉዉን ይለቀቅ ማም
??????????????????????
Hollo thank you so much for averting: it is nice to share your experience;
can you please tell me how to make kochkocha menses cillflaks in English; in Ethiopian make it cantreside it is Like awazy??
thanks:
enmasgenlne mother ya kenama kemame azagagagat betasayune mwknyatum la wate wanaw kemame selhona
ማንውሥሙየምትጋግሪበትምጉጉየትገዛሽው
እሺ እማ
ማዘርየ እናመሰግን አለን ግን ሙሉውን ቢሆን መልካም ነው እረጅም እድሜ አጤና ጋር ይስጥልን
muluwun entebiqalen
enatiye wudididididi new maregish enatiye
ይቅርታ አድርጉልኝ ጨጭብስ እንደዚህ ሲሰራ ሳይ የመጀመርያየ ነው ሞያ እንደቤቱ ነው ጨጨብሳ ግን በአብዛኛው ቤት ይመሳስላል ሲጀመር ኩፍ ማለቱ ሲቀጥል ቂጣው መወፈሩ የጨጨብሳ ቂጣ በጣም ስስ መሖን አለበት ደግሞ ከምጣድ ይልቅ ሰፋ ባለ መጥበሻ ቢሖን ጣሙ እራሱ ልዩነት አለው በመጥበሻ የተጋግር እና በምጣድ የተጋገረው ብቻ ' ጥሩ ነው
እናቴ ለምተረሰሪው ምግብ ሁሉበጣም አመሰግናለሁ ቂጣውን የምትሰሪበት ምጣድ የት ማግኝት ህችላለሁ እኔ ሳውዲ ጅዳ ነው የምገኝውበጣም አመሰግናለሁ ብትረጂኝ
Comments are closed.