Ethiopian Recipes "How to make Traditional Gebs Kinche" ባህላዊ የገብስ ቂንጬ አሰራር

Ethiopian Recipes “How to make Traditional Gebs Kinche” ባህላዊ የገብስ ቂንጬ አሰራር

by

in

Ethiopian Recipes “How to make Traditional Gebs Kinche” ባህላዊ የገብስ ቂንጬ አሰራር



► See my shirts on Amazon HERE:… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian


Comments

21 responses to “Ethiopian Recipes “How to make Traditional Gebs Kinche” ባህላዊ የገብስ ቂንጬ አሰራር”

  1. Masha Allah enkan dahen matash mam ??

  2. Enkuan dena metash mama

  3. እንኳን ደህና መጡ ማማዬ ጠፍተው ነበር በሰላም ነው

  4. Selam.mama .weddddddddd

  5. ውይ እማየ እንኩዋን በሠላም መጣሽልን
    ጥፍት አልሽብን እናት
    እግዚአብሔር ይስጥልኝ የማላውቀው አሰራር ነው አመሠግናለሁ

  6. ዋዉ …ማሚየን በጣም ነዉ የምወዳቸዉ በቅርብ ነዉ ያወኳቸዉ እና ቪዲዮአቸዉን በጉጉት ስጠብቅ ደስ ይላል እናመሰግናለን

  7. ማሚየ እንዴተትነዎት

  8. ሠላም ነዉ እናት ጠፊተዋል በሠላም እንኳን ደህና መጡልን

  9. እናመሰግናለን ማም

  10. Galatoomii jiraadhu

  11. ማሚየ እርስወ ቻናል ኮመንት በማድረጌ በጣም ብዙ ሰብስክራይበሮቺን እንደማገን ተስፋ በማድረግ ኮመንት አድርጌያለሁ ማሚን የምትወዱ ይሄንን ቻናል ተመልከቱ እና ስራን ከወደዳቺሁት ሰብስክራብ አድርጉኝ እንወዳቺኋለሁ አመሰግናለሁ….ፎቶዉን ይጫኑ….

  12. የኔ እናት እድሜና ጤና ይሰጥወት ፈጣሪ

  13. እንኳን ደህና መጡ እናት በጣም ጠፍተው ነበር በሰላም ነው ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ቅንጨው በጣም ደስ ይላል ብሉኝ ብሉኝ ይላል እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን ??????????

  14. እንኳን ደና መጡ?

  15. ማሚየ ምነው ጠፋሽ

  16. እንኳን መጡ ማማ

  17. እናመሰግናለን ማሚ ሰላም ነዎት ጠፍተዋል በሠላም ነው ሥላይሆት ደስ ብሎኛል