73
► See my shirts on Amazon HERE:… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
Ethiopian Spice/Pepper – How to Make Berbere Diliz Part 2 – የበርበሬ ድልዝ አሰራር – ክፍል 2
► See my shirts on Amazon HERE:… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
37 comments
እማ እናመሰግናለን እኔ በርበሬ ባላዘጋጅም ግን በጣም ብዙ ነገር ተምሬ አለው ከ እርሰወ እድሜ ከጤና ይስጠወት
አረ ገባገባ በሉ እችን ምርጥ እናት ላይክ ኮሜት በማድረግ እናበረታታት
Wow dear mother u are Absolutely amazing
May God blessed u and ur family relay u help us much thanks much loved much respect???????
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርኮት ግን የጠጅ ውሀ እንደሚጨመር አላውቅም ነበር ጥቅሙን ቢነግሩን ጊዜ ካሎት
እሬፍ ነው ግን እኔ ሁሉንም የመደለዣ ቅመሞች እጠቀማለሁ አብሽ ግን መደለዣ ጋር አይደለም በመጨረሻ በርበሬው ደርቆ ሊፈጭ ሱል ከማስፈጫ ቅመሞች ማለት ከደረቅ ቅመም ጋር ነው የምጨምረው ሌላው ጠላ ወይም ጠጅ አልጠቀምም ውሀ ነው የምጠቀመው ምን ለውጥ አለው ? በመቀጠል አሁን ተደልዟል የማስፈጫ ደረቅ ቅመሞችንም ይንገሩን በተረፈ አመሰግናለሁ።
በብርጭቆ ያለው መንድነው ያልሹ አይሰማም አልገበኝም
ማማየ ጠጁ እንኳን በብዛት ስላልተለመደ ቢቀር ይሻላል
Enamsegenale yeni enat geni besobela be englzega mendenawei kyekrtai ya
ስወድሽ እኮ እድሜና ጤና ማማዬ
Enamesegnalen mami
እናመሰግናለን
Enamasaginalan enate ebakiwo mixin shiro endet endanmizagaj biyasayun
enameseginalen mami
እንኳን በሰላም መጣሽ ማሚ እናመሰግናለን
ማሚየ ከልብ አመሰግናለሁ ያቀረብሻቸውን ሁሉ እናቴ ትጠቀማቸዋለች ነገር ግን ጥያቄ አለኝ የጠጁ ጥቅም በሰፊው ሊታስረጅን ይገባል ማለት ጥቅሙ ምንድን ነው
ሲቀጥል ደሞ ጠጅ ከለለ ጣላ አልሽ እኮ እሙ የጠጅና ጠላው እሳው ይቀመጥ ሆ
እማየ ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ እናትየ እግዚአብሔር ይስጥሽ የዛሬው ክፍል 2 ትም ጥሩ ግንዛቤ አግኝቻለሁ አመሰግናለሁ እማየ.በክፍል 3ት በናፍቆት እጠብቅሻለሁ
አመሰግናለሁ
Thank you so much
Enaten astawesugne mama
ማማዬ በጣም እናመስግናለን ኧረ በናታችሁ በሶ ብላ ማለት ምንድነው እስኪ እምታውቁ ንገሩኝ
How about if we don't have tiej?
I will try thank u for sharing i always have interesting to do it thank u so much!!
እናመሰግናል ማዘር በርች
ጠጀ መጌባቱን አላውቅመ ነበር
እማዬ በእውነት በጣም ላመሰግንሽ እወዳለሁ ሰሞኑን ስለበረበሬ አዘገጃጀት እዴት በደብ ማወቅ እችላለሁ እያልኩ ለራሴ ጥያቄሆኖብኝነበረ እማማ የበረበሬ አዘገጃጀት እስካሁን ሲያስተምሩ አላየሁም ስልነበረ እናዛሬ በጣም ደስብሎኛል ያው እኔኮን ያለሁት አረብ ቤትነው ግን አገሬስገባ ባለሙያ መሆን አለብኝ ትዳረም ስላለኝ ባለሙያም አድረገውኛል እረፈት ስወጣ ምግብ ስሰራ የእረሶዎን ትምህረት መሰረት አድረጌነው እና በረቱልን መልካምነት ሁሌም ለራስነው አድካሚ ቢሆንም በቀጣዮ ያገናኘን ኢንሻ አሏህ
ጠጅ ጠላሆ
Besobla be english mndnew? Pls
be englzegna qememochen bitngrun tru neber amargna yemnawq alen
emm bataju bott lomi bedarg chgr alw
እማየ አብሽ እጅህ ከነካው ይመራል ይባላል እንዴት ነው የምናጥበው ? እና ድልዙ ጠጅ ወይም ጠላ ከገባበት ለወጥ መስሪያ ይሆናል እንዴ ? አመሰግናለው እማየ
ማሚዬ ጠጅ መጠቀም አልፈልግም ውሃ ብጠቀምስ ይበላሻልዴ
ማምዬ እግዚአብሔር ይስጥልን እስኪ ለ 10 ኪሎ በርበሬ ምን ያህል ቅመም ብጨምር አሪፍ ይሆናን መጠኑን ብትነግሩን የበለጠ አሪፍ ነበር እግዚአብሔር ይስጥልን
አብሽ ለመደለዣ አይጨመርም
I hope you write the recipe in English
Beso bela menden new be English
America ale ? Tenadams
እማማዬ የእውነት እናት ኖት በጣም ነው የምወዶት የማከብሮት ብዙ ሙያም ከርሶ ተምሬያለሁ አሁን ደግሞ ጥያቄ አለኝ ለምሳሌ ለፈረሱላ በርበሬ ምን ያህል ቅመም ይገባበታል ከየአይነቱ
Comments are closed.