Wednesday, June 26, 2024
Home Food Ethiopian Spices -.የኢትዮጵያ ቅመሞች እና እንግሊዘኛ ፍቺያቸው

Ethiopian Spices -.የኢትዮጵያ ቅመሞች እና እንግሊዘኛ ፍቺያቸው

by
34 comments

Ethiopian Spices -.የኢትዮጵያ ቅመሞች እና እንግሊዘኛ ፍቺያቸው



የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian

You may also like

34 comments

wulita tsegaye October 31, 2017 - 10:48 am

Thank you, God bless you and kiss your mum from me ??????????????????????????????

menalu bekele October 31, 2017 - 2:17 pm

ቻዎአዳነ እባክህ የጤፍ ዱቄት ከየት ነው የምታገኙት ለመግዛት እፈልጋለሁ የምታውቅ ከሆነንጠቁመኝ እኔየምኖረው ኤሮፕ ውስጥ ነው

Addis One October 31, 2017 - 3:10 pm

ኮረሪማ ምን ይባላል

Meraf Tekie November 2, 2017 - 11:24 am

Thank u so much mother

Winnie Dawit November 4, 2017 - 7:05 am

Thank you

doboch Fatuma Fatuma November 6, 2017 - 10:39 am

አመሰግናለሁ

Zahraali Ali November 11, 2017 - 12:00 pm

እናመሰግናለን !!

Serka Ahmad December 31, 2017 - 6:47 am

በጣም እናመስግናለን እናትህን ሠላም በልልኝ እእግዚአብሔርከእናንተጋ ይሁን

remzy sufian December 31, 2017 - 6:51 pm

Lomi amaregnaw lemon new leka ?

Maheder Kebede kebede January 9, 2018 - 7:51 am

ምንድነው ሞቅሞቆ???

ብስራት የጊወርጊስ ልጅ A February 8, 2018 - 8:04 am

እግዚያብሄር ይስጥልን ከሞላ ቤተሠቦቻችሁ ጋ እዲሜና ጤና ይስጣችሁ

Hamelmal Worku February 28, 2018 - 8:42 pm

በመጀመሪያ ሰላምታዬን አቀርባለሁኝ ሰለእናትህ የምታደርገው ነገር በጣም ያስመሰግንሀል እናትህ ደግሞ ፕሮግራማችሁን ለሚመለከተው ሁሉ እጅግ ምን ያህል የኢትዬጵያ ምግብ ጥንቅቅ ያለ ጠቃሚነቱ መጣፈጡ ማማሩን ሁሉ ስለሚያሳዩልን ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው በርቱ ማንም ይህንን የሚያየው ሁሉ ብዙ ሞያ እንደቀሰሙ ተስፋ አለኝ በድጋሚ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው የከርሞ ሰው ይበለን ሐመልማል ነኝ ከቶሮንቶ ካናዳ

Hamelmal Worku February 28, 2018 - 8:42 pm

በመጀመሪያ ሰላምታዬን አቀርባለሁኝ ሰለእናትህ የምታደርገው ነገር በጣም ያስመሰግንሀል እናትህ ደግሞ ፕሮግራማችሁን ለሚመለከተው ሁሉ እጅግ ምን ያህል የኢትዬጵያ ምግብ ጥንቅቅ ያለ ጠቃሚነቱ መጣፈጡ ማማሩን ሁሉ ስለሚያሳዩልን ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው በርቱ ማንም ይህንን የሚያየው ሁሉ ብዙ ሞያ እንደቀሰሙ ተስፋ አለኝ በድጋሚ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው የከርሞ ሰው ይበለን ሐመልማል ነኝ ከቶሮንቶ ካናዳ

Noh- Sikuna March 23, 2018 - 12:05 pm

Enmsgnalen

MESELECH DEJENE April 29, 2018 - 8:11 pm

Mami hula srashn ayalw betam amesegnshalw bewnet edma ystsh awkalw bya neber gn demo bebzu endemalwk asayshign tebareki

Asekula Geberu April 29, 2018 - 8:13 pm

Ejig betam betam new yemamesegnew Egziabher ysitlin

Tom Get April 30, 2018 - 2:33 am

Corerima mindinew tergumu

temesgen Amlakye April 30, 2018 - 8:24 am

ኮሰረት በትግርኛ ምታውቁ ካላቹ ተባበሩኝ ማማይ አናመሰግናለን

temesgen Amlakye April 30, 2018 - 8:31 am

ማማየ ሞቅሞቆ ለሻይ ኣሪፍ ነው ልክ ልክ አንደ ዝንጅብል ኣየነት ሁኖ ውስጡ ባዶ ነው ኣጥበን ኣድርቀን ወቅጠን አንጠቀም ነበር ከለሩ ራሱ lipton (የሻይ ቅመም) ነው ሚመስለው በትግርኛ ራሱ ሞቅሞቆ ነው ሚባለው

kidist gadissa May 1, 2018 - 2:10 am

I don't think cardamom is hale, I think cardamom is koremima

Ras TOBIYA May 1, 2018 - 5:06 pm

Amama ye doket’m andezi Madrag toro nabbara? Thank you for all videos

Abenezer Hizekeal May 9, 2018 - 11:53 pm

Ere Geta yibarikish betam sifelig nbr thank you betam

Abenezer Hizekeal May 10, 2018 - 12:22 am

Betam yetkemegn yihi zigijit Des yilal Egzihabiher yibarikish Enate

Abenezer Hizekeal May 10, 2018 - 2:05 pm

Endt korerima altetekesem enat esun felige nbr lelochim alu end nech kimem mekelesha ……lezi amesginalew melkam gize

Zulfa Awol July 11, 2018 - 3:06 pm

በርታ ቪዲዮው ጥርት ያለ ስለሆነ በቀላሉ ለመረዳት ይቻላል እናመሰግናለን

Luwam Tekle July 17, 2018 - 12:58 pm

በጣም ኣመሰግናለሁ

Henna Love August 11, 2018 - 2:22 pm

Mamaye sewadeshi eko erjeme edame kjatenagar tamegmahulesh

Tigist.danny1 Tesfay August 12, 2018 - 3:18 pm

Thank u mamaye ከሙን በ አማርኛ ምንድነው

እማ ናፍቆቴ August 13, 2018 - 6:46 am

Tnx

Hareg Awoke August 16, 2018 - 5:42 pm

Wawwww

Lina Fardoun August 31, 2018 - 4:40 am

በጣም እናመሠግናለን ከቻልክ አረበኛው ሥሙን ብትነግረን እባክህ ወንድሜ

ትዕግስት የድንግል ማርያም ልጅ September 5, 2018 - 11:49 pm

በጣም እናመሰግናለን

Alganesh Tekleab November 5, 2018 - 8:22 am

Betam new mamesegnsh .

Berta Mamo January 27, 2019 - 10:37 am

Thanks but what about korarima , I try to find it in the Uk please can u help!!

Comments are closed.