281
► See my shirts on Amazon HERE:… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
Ethiopian Sweets – How to Make Jelati – Beredo – Popsicles – የጀላቲ – በረዶ አሰራር
► See my shirts on Amazon HERE:… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
41 comments
Wowowowowo baxam yamirali
Yummy Yummy thanks dear sister
እናመሠግናለን ቆንጆ
ውድ ጓደኞቸ እደምን አላችሁ ምድን ነውጀላቲ ንገሩኝ
ሰላም ሰላም የእማየ ልጅ በጣም ያምራን ተባረኪ የኔውድ አወ 10 ሳንቲም ጀላቲ።ትዝ የሚለኝ ለጉአደኞቼ ካላሳየሁ ብየ ሂጄ ቤት እስከምደርስ ቀልጦ ቤት እስክደርስ ሊአልቅ ምንም አልቀረው አይ ልጅነት ክክክክክክክ
አመሰግናለሁ
Emama yte hedu Malse bafetenate
Ymuzu algabgnem
ዋውማሬ
የማማ ቅመም የሆሽ ልጅ ስወድሽኮ እርጋታሽማ የእማማልጅ ስለሆንሽ ነው በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን
ሁላችውም ሰላማችው ይብዛልኝ ውድድድድድድድ♥!!!!!
ወይ ጀላቲዬ ትምህርት ቤት አስታወስሽኝ የእረፍት ሰአት ሲደወል ጀላቲ ለመግዛት ዘበኛው ጋር የምናደርገው ግብግብ አልከፍትም ሲለን በአጥር ላይ እንገዛ ነበር
በጣም ነው የማመሰግነው በርቺ
የኔ ቆጆ ከልብ እናመሰግናለን የምፈልገው ነገር አሳየሽኝ
I like it… bereche
የኔማር ስወድሽ እርጋታሽ
ayyyyy jelatiiii 1 ken enkuwan be kitu salmetewew temariwochi eyemenetefuj kkkkkk enchetun yije ekeralew kkkkkk
Who else is a child I’m second ethopian
Denaish tinsh Amharic a cheloalo
እናመሰግናለን የኔማርር
ዋውውውውውው ስራትሽ
Wow
ጎበዝ ነሽ እህቴ
እናመሰግናለን ውድ እህታችን ያምራል በርችልን ውዴ
አይስክርም ስሪሊን ተባረኪ
በጣም እናመሰግናለን
Aserarish bicha sayhon akerarebish rasu yamral
Betam yamral,ye mom video indezh edit argulat tinish regim new
.ማዘርንሰላምበይልኝጀላቲአልወድም
Wow???
Wow
ወይኔ።ማር።አስታወሺኝ።ክክክ።ሳንቲም።እሰርቅ።ነበር
ማር።የኬክ።አስራር።አሳይን።ከቻልሽ
ቅመም ነሸ የምር የትምህርት ቤት ትዝታ ፍቅር ነሸ ??
እንደእናትሽ ባለሞያ ???
እባክሽ ፍሪዘር ውስጥ የበሶ አንዲሁም ሌሌች ዱቄቶች ይቀመጣሉ። ጊዜው ሳይታሰብ ይረዝማል ። ስንገዛም expiration date የለውም .እባካችሁ ጥናት አርጉልን። አንዳንድ ሰው እስከ 10 አመትም ያስቀምጣል።ምንም አይደለም ይላል እናንተስ ምን ትላላችሁ?
አመሰግናለሁ
እናመጣለን ቆንጆ እርጋታሽ፡ደስ ሲል ተባረኪ
Eaw yelegent tezets????????????????????????
Gobeze adebeshe alla ytebekeshe
ቀሽት ልጅ ጎበዝ
Now one ice cream 5 birr ?
Masha.allah.siyamr.moya.blo.zimnew..allah.ytebksh
እናመሰግናለንን
Comments are closed.