185
Food Survey Question – ምግብ ነክ ጥያቄ
የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
4 comments
Mamaye Endet not???
አዳነ ነኝ ልጇ… የኔን ለመናገር አብሽ ላይ ብዙ አይደለሁም ጠቃሚ እንደሆነ አውቃለሁ ግን ብዙ አልጠቀመውም ግን አንድ ማስታውሰው ልጅ እያለሁ አንድ የአክስቴ ልጅ ታላቄ ነው ከክፍለ ሀገር መቶ እኛ ጋር ነበር ሁለተኛ ደረጃ (High School)የተማረው እና በጨጓራ በሽታ በጣም ይሰቃይ ነበር ምግብ መብላት አይችልም ነበር አስታውሳለሁ እናቴ ይሄን አብሽ በየቀኑ ነበር እየሰራች ምታጠጣው የምይታመን ዳነ በዚ በአብሽ… ረጅም ጊዜ ፈጅቱዋል ግን እየተሻለው መቶ ዳነ ያኔ ነው ጥቅሙ በደንብ የገባኝ:: ይችን ታሪካችንን ላካፍላችሁ ብዬ ነው ስላነበባችሁ አመሰግናለሁ የናንተም ታሪክ ካለ አካፍሉን በዚ በአብሽ ብቻ ሳይሆን በሌላም ካላችሁ ማሚ ሁሌ ኮመንት ማንበብ ትወዳለች ? በመጨረሻም ይሄን ሁሉ ጊዜ አብራችሁን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን
ማሚዬ ሰላምነሽልኝ ከነቤተሰቦችሽ እኔ አብሽ መጠጥ እወዳለሁ ማማዬ
ሠላም ነዎት እናታችን የአብሽ መጠጥ ገና ልጅ እያለው እናቴ እየሠራች እጠጣ ነበር በጣም ይጣፍጣል ለሠውነት ጠቃሚ ነው ግን አሠራሩን አላውቅም?
Comments are closed.