Wednesday, January 15, 2025
Home Food For Fun…የምሰራውን ምግብ ገምቱ ምንድነው?

For Fun…የምሰራውን ምግብ ገምቱ ምንድነው?

by
32 comments

For Fun…የምሰራውን ምግብ ገምቱ ምንድነው?



የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian

You may also like

32 comments

ሙሉ የሰማኢቱ የቅዱስ ጊወርጊስ ወዳጅ August 27, 2019 - 3:55 pm

ዛሬ አደኛ ነኝ እማየ እንኳን ደህና መጣሽልን

ሙሉ የሰማኢቱ የቅዱስ ጊወርጊስ ወዳጅ August 27, 2019 - 3:56 pm

ቴክ ወይም ዳቦ መሰለኝ

Liyu kebede August 27, 2019 - 3:57 pm

እማማዬ ሽምብራ አሳ ስገምት ነው

Meseret Yalew August 27, 2019 - 3:58 pm

እረ እኔ አላወኩትም እማ

Sara Nola August 27, 2019 - 4:00 pm

ሰላም ማሚዬ አብሽ ነገር መሰለኝ ወይም ሀልባ

marta tekalgen August 27, 2019 - 4:00 pm

ስልጆ

እምነቴ ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ ኢትዮጵያ ናት ሀገሬ August 27, 2019 - 4:01 pm

ማሜየ እኔ አላዉኩትም

Maezi የ የማሪያም ልጅ August 27, 2019 - 4:02 pm

ሰላማ እንዴት አመሻች የ እማማ ተከታዮች ዛሬ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ናት የልባችን ሀሳብ ትፈፅምልን ???

መሣቅ ነዉ አመሌ August 27, 2019 - 4:02 pm

ስልጁ መሠለኝ

Cg Cgj August 27, 2019 - 4:05 pm

በእርቦ ያለዉ ጥጥ የመሠለዉ ምን ይሆን
?

Dibora Dibora August 27, 2019 - 4:12 pm

ምናልባት ስልጆ

ኢትዮጵያ ባለ አረጓዴ ቀለም August 27, 2019 - 4:15 pm

ስልጆ ነው የኔ ውድ እናት ??

አበበች ጌታየ August 27, 2019 - 4:18 pm

እማ እንኳን ብበስላም መጡልን። ብጉር የብጉርጠባሳ ማዲያት ላስቸገራቹህ ፎቶየን በመጫን እየገብልቹህ እዩት እልም ያረግላቹሀል

KIDIST MEKONEN August 27, 2019 - 4:21 pm

Mamiye seljo newa

አበበች ጌታየ August 27, 2019 - 4:21 pm

ሥምን አላውቀውም ምግብን ግን በጣም ነው እምወደው። እናቴ ትስራልኝ ነመር። ባልሳሳት። እርጎይመስላል ከባቂላ ዶቂት እሚስራው በፆም ግዜ እሚበላው መስለኝ አሁንማ ካየውት እራሱ ስድስት አመት አለፈኝ ውይ አላለፍልኝ መከራትት ብቻ።

ትእግስት የ ገብርኤል ልጅ August 27, 2019 - 4:23 pm

ስልጆ መሰለኝ ካልተሳሳትኩ

Medset Medset August 27, 2019 - 4:24 pm

ማማዬ እልበት ለፆም ግዜ የምሠራ ከባቄላ ዱቄት መሠለኝ ይቅርታ የኔ እናት ባለሞ ነሽ

Lijinet Tube ልጅነት ትዩብ August 27, 2019 - 4:25 pm

Siljo Meselaigne Kalitesasatiku?

Robel Dejen August 27, 2019 - 4:31 pm

Ye tit fera weat

Ethio ሐበሻ You Tube August 27, 2019 - 4:34 pm

ሰላም ማሚ

Habtemariam Askale August 27, 2019 - 4:37 pm

Siljo new

mikdy Love August 27, 2019 - 4:39 pm

ስልጆ ይመሥለኛል

ብርሃን ታደሰ August 27, 2019 - 4:52 pm

ስልባቦት ይባላል

በእምነት 19 August 27, 2019 - 5:02 pm

ስልክ መሰለኝ

የውዲቷ ልጂ ነኝ August 27, 2019 - 5:55 pm

ይሄ ጨዋታ ይቀጥል ምትሉ ?
እኔ ግን አላቀውም ?

የእውነት ዴስ ይላል እናታችን ኑሪልን

hana hana August 27, 2019 - 6:30 pm

seljeo nehu

Hana G Hana G August 27, 2019 - 7:05 pm

ስልጆ

ደማም Taye August 27, 2019 - 7:28 pm

ስልጆ

ባህሌ Tube August 27, 2019 - 7:41 pm

ባቄላ ዱቄት ; ሰናፍጭ ; ነጭ ሽንኩርት ያየሁ መሰለኝ። ስልጆ

marta mesgana August 27, 2019 - 7:55 pm

ስልጆ

Haymanot Demmisie August 27, 2019 - 8:24 pm

Selejo

አጸደ ማርያም ክፍሉ August 27, 2019 - 8:39 pm

ማማዬ ስልጆ መሠለኝ ቆይ እስቲ ልይ

Comments are closed.