How to use Hello Habesha

How to use Hello Habeshaየማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian

You might like

18 Comments

  1. I think all habeshas are on facebook and it is very hard to win against facebook with a forum. forums were good like 10 years ago. By the way not all Ethiopians are Habesha.

  2. እማማዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ፡፡ ከሰው ጠይቄ ያላወኩትን ሙያ አስተምረሽኛል አመሰግናለሁ፡፡ አሁን ግን የምፈልገው በትክክል ከእማማዬ ሙያ መውሰድ የምፈልገው የበርበር ቅመም ለመመጠን ተቸግሬ ው ለምሳሌ 2ዐ ኪሎ በርበሬ ምን ምን ያህል ኮረሪማ ምንያህል ..ወዘተ ለ17 ኪሎ ምን ምን ያህል ምን ምን እንደሚገባ ይሄንን ሙያ በትክክል ማወቅ ስለምፈልግ ነው ፡፡ የእኔ እናት ካላስቸገርኩ ወይም ከዚ በፊት ተዘርዝሮም ከሆነ የት እንደማገኘው አመላክቱኝ አመሰግናለሁ፡፡ ፈጣሪ እድሜና ጤና እስጥልኝ፡፡

  3. እማማዬ መቼም ብዙ እውቀትን አግኝቻለሁ የምግብ አሰራርንም ተምሬያለሁ እንደአንች አይነት በጣም ብዙ ደግ ኢትዮጵያውያን ቢኖሩ መልካም ነበር እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ስጥልኝ፡፡

Comments are closed.