Mamaye – እናንተ በጣም የምትወዱት ምግብ ምንድነው?

Mamaye – እናንተ በጣም የምትወዱት ምግብ ምንድነው?የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian

You might like

25 Comments

  1. ማሜ እኔ ላዛኛ እወድሃለው ግን ለልጆች ቁርስ የሚሆን ምግብ አዘጋጅተሸ ብናይ ደስ ይለኛል
    ረዥም እድሜ እመኝልሻላው

  2. ማማ እንዴት ነሽ? እኔ ሞደው ጥሬ ክትፎ በቆጮ በጣም ነው ሞደው የገጠር ልጅ ነኝ ለዛ መሰለኝ ቆጦ በጣም ይነፍቀኛል

  3. እማምዬ እስኪ ቦርጭ የማያወጣ ቀለል ያለ እትክልት ነገር ቢሆን እመርጣለሁ የምግብ አሰራር እስተምርኝ uuuuufffff ምን እንደምበላ ግራ ገባኝ ከምር

  4. እኔ ማማዬን ሳያቸው እናቴን ስለሚመስሉኝ አለቅሳለቅ ማርያምን እማማ እወዶታለው እግዚአብሔር እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጦት እርሶን ያኑርልን

  5. ማምየ፡እኔበጣምእምወደውእጀራፍርፍር፡በስጋምይሁን፡በቀይስልስ፡በጣምእወዳለሁ፡ማሚስሪልኚ፡ሲቀጥል፡አላህ፡ይጠብቅሽ፡ሳይሽ፡ስሰማሽ፡እናቴን፡ስለመሰልሽኚነው፡ቀርቤሽነው፡ዛሬአንችያልኩሽ፡ይቅርታ፡????እወድሻለሁእድሜሽይርዘም

Comments are closed.