63
የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
Mamaye – እማዬ እንዴት ናችሁ? ተጠፋፋን ደሞም Subscribe አድርጉ ብላችኋለች
የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
42 comments
እንካን ደህና መጡ ማማዬ እንዴት ኖት እናታችን እኖድሻለን
እግዚአብሔር ስላመወትን ያብዛው ማማየ
እማዬ እንኳን በስላም መጡ በጣም እወድሽ አለሁ።
Subscribers ከ 22 ሺህ በላይ ሆኗል። እንዴት ነዎት እርሱዎ !እኛ ደህና ነን በልልን።
ማሚዬ ጠፍሽ ሰላምሽ ይብዛ ባለሽበት
ok thanks mom?
መሠረታዊ
እንኲን ደህና መጡ
እንደት ነዎት እማምዬ
ምርጥ የኢትዮጵያዊ እናት ኑሩልን እንወድዎታለን
እንከኳን ደትህና መጡ እናታችን ትምህርተዎንን ለመከታተል ብበጉጉት እየጠበቅን ነው
እንካን በደህና መጡ እማማ
mama edme ena tena fetari yistiwot
መልካም ኢትዮጵያዊት እናት እርጋታዎት ብቻ ከትምህርቱ ባላይ ያስደስታል እግዚአብሔር እድሜና ጤናዎትን ይስጥልን ብዙ እየተማርኩ ነው እናመስግናለን
ማማዬ እንኳን መጣሽልን
ልጅሽም እንኳን በሰላም መጣልሽ
ኧረ የማሣጠሩ ጉዳይ ችግር የለም ማም በደንብ እየተማርንበት ነዉ
mamy endat not enkuan dena metulin egam betam enamsgnaln
እንኩዋን ደህና መጣሽ ማማዬ ሠላምሽ ይብዛ እናመሰግናለን
ሰላምሽ። ይብዛልኝ እማ ኧር ምንም ችግር።የለውም የሰ አቱ መርዘም እንኲን።በነፃ። ስንብር ከፈል። እንካን። 12 ሙለ እንማር የለም እንዴ በዛ ያላችሁ ግን ለምን እድሚሽ ይርዘም እማይዬ
እንኳ ደህና ሙጡ ማዘርዬ
enkane dena metashlen wed enatachn bezu neger eyatmarku new edmena tena amelak chmero chmero yastleggn amesgenalhu
endatnot emameya endat keramachihulegn koyeee adane tekataleh aleyayehen eko enqan dehna metah beyalehu
እናመሰግናለን
እንኳንም በሰላም መጣሽልን እምዬ በጣም ናፍቄ ነበር በልጃቹን እንኳንም በሰላም ተገናኙ ውድድድድድድ ነው
እማ የቀይ ወጥ እና የሠላጣ አልደረሠኝም ቀይወጣ የሥጋ ሜለትነዉ እድሁም አልጫ ከካሮት ከድነች ከጥቅል ግመን የሠራሽዉ አልደረሠኝም እማየ
እንደምን ከረሙ የአዳነእናት የምግብአሰራር ጊዜ መውሰድ ምንም ችግር የለውምበዚሁቀጥሉእናመሰግናለን
እማ i miss u betam ??
እንካን ደናመጡ ሙያዋትን እያካፈሉን ስለሆነ እናመሰግናለን
እኔ ህልበት አሰራር ብዬ ጠይቄዋት ነበር አሳይተው ከሆነ አላወኩም ካላሳዩግን እባካትን ብታቀርቡልን እኔና ጋደኛቼ በትህትና እንጠይቃለን እና መሰግናለን
♥♥♥♥♥♥
እኳንደና መጡ
እማምዬ በእውነት ብዙ እውቀት ነው ያገኘነው እ/ር እድሜና ጤናሽን ይስጥሽ ልጅሽም ይባረክልሽ
ማማዬ ሰላምሽ ይብዛ እድሜ ከጤና ጋር ተመኘውሎት። ባለሞያ እደረጉን
ማሚዬ ቡዙ ነገሪ አስተምሬሽኛል ባጣም አመሰግናለው
እካን በሰላም መጣልሽ ከቤተሰብሽ ጋር ዘበንሽ ይባረክማ ማዬ
mom ermi ena tena yestsh Love you






በናት ህ ማማዬን ብዙ ኣታሰራት
ለምን አኢትዮጵያ ኣብራ ኣልሄደችም
አንወድሻለን
lemiyakerbut timihirt ejig arge ameseginwotalehu. andi tiyake gin alegn. Besetugn timihirt meseret ye teff enjer gagre neber neger gin jerbaw ejih yatabikal. Meftihew min yihon?
ማማዬ እድሜ ይስጥልን
አንዳንዴም እንደ እናት የእናት ምክር ምከሩን
የ“Adane” እናት ሰላም ለርስዎ ይሁን በአሉበት ቦታ አሏህ ይጠብቀዎት፤ ሚያስተላልፉልን ነገሮች እጅግ በጣም ጥሩ ናቸው። በእውነት እኔ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ሲቀጥል የሰዓቱ መርዘም ምንም ማለት አይደለም፤ በበኩሌ ችግር የለብኝም ሠዓቱ ረጅም ቢሆንም!! እናም አያስቡ መማር ሚፈልግ ሰው ሰዓት ረጅም ነው ወይም አጭር ነው አይልም ዋናው ዓላማችን ሙያውን መቅሰም እስከ ሆነ ድረስ!!!
Motherye thank you, u r tge best. However, You just need to a good video editor who knows what he is doing. It's not you but video editor not doing a good job.
Comments are closed.