0
የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
Mamaye – እያንዳንዷ ደቂቃ ካንቺ ጋር ማሳልፈው በደስታ ነው
የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
37 comments
I love her!!! ????
Long life f mother
?????????
እኔም እወዳታለሁ መልካም ኢትዮጵያዊ እናት ነች
Can you adapt me? Lol
ታድለህ እናቴን ካየኋት ድፍን 9ዓመት እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልህ
I love her
እናቴን ትመስይኛለሽ ማማየ
Minew Ye Erso lij hogne betefeterku noro???
Ewnetegna Fiker yalebet Ye Enat fit.
?????
?
Edmewot yirzem. Ye Bizuwoch marefiya yadrgot Egziabher ?
የእኔ እናት ፈጣሪ እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥዎት
embrhan tanurelh
ግን ወንድም አዳነ ይህኮ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አይፈቅድም ክልክል ነው
ለእናቶቻችን እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን
We love you mamaye
She is so cute!!!!! She is just like my mom. I smile every time i see her.
Mamey weddd melkam sew neshe
Anetem tebarke melekam enate nehe lhulahne enat
Thank you ! Mother , you are very smart woman. we Love you!!!
እረጅም እድሜ ይሰጥልህ ዉድድ ማሚ
mamiye love you
ረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁልሽ ማሚ
mamye banchi bale moya hognelshalew Ewdehalew??
edimina Tina ysitsh emebiti behidshbet tiketelsh swedish kelibi
መታደል ነው እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጣቸው
እናት ረጅም እድሜ ይስጣት
ማማዬ እድሜና ጤና ይስጦት ብዙ ተምሬለሁ
እድለኛ ነህ እናትህን በደንብ ተከባከባት ደስ የምትል እናት
እድሜ ከጤና ትስጥልክ
አላህ ያቁይልህ እናት ባላቸው እደት እደምቀና ላደ እኮን እናቴ ብየ መጥራት እምር ነውያለኝ
I love you Mome
Umphaaaaaaaaa mamiiyyee ezgahber edemen ena tenachu yebezalachuu ilove you so much









አዳነ ጌታ ይባርክ እናትህን የምታስደስት ልጅ ነህ ተባረክ
Love love mom
ለእናትህ ያለህ ፍቅር ደስ ይላል እናትህን ፍፁም ጤና እና እድሜ ይስጥልህ ወንድሜ
Mama weddddddddddd
በጣም ደስ ብሎኛል ማማዬ የድንግል ማርያም ልጅ ሁሌም ጤናና እረጅም እድሜ ይስጥልኝ ወድሻለሁ እሽ
She's so beautiful
long live for your beautiful mom 




Comments are closed.