Thank you for all the nice Comments የምስጋና ቪዲዮ

Thank you for all the nice Comments የምስጋና ቪዲዮየማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian

You might like

46 Comments

  1. እምየ መድሀኒአለም ጌታ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን እናመሰግንሽ አለኝ እንወድሽ አለኝ ፍቅር የሆንሽ እናታችን

  2. ውይ ውይ የኔ እናት እንዴት ደስ ይላሉው አሜራካ ያሉ አይመስሉም ስነ ስርዓቱት አለባበሱት እጀግ እጀግ ደስ ይላል እግዚአብሔር አማላክ ዕድሜና ጤና ይስጡት እኔ በበኩሌይ አመስግኑታለሁ ምንም አይወጣሉት የኔ አመለሽ ሽጋ ሳቄታ እናታችን እሙሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ—

  3. ማዙ ከእናታችን ዬቀረውን ዬምግብ አሰራር ምያ ካንች ነው ይበልጥ ዬተማርነዉ እርሜና ጤና ይስጥልን ማዘርዬ ።እርሜ ለእናቶች አብዝቶ ይስጥልን

  4. ሚም እኛም ከእርሶ ብዙ ነገር ተምረናል አዉቀት ቀሥመናል እጃችሁ ይባረክ አንም Tanx ብያለሁ bro ማም እድሜ ጤና ይሥጥዎት ሁሌ ናፋቂ ነኝ

  5. እኛም በጠም እነመሰግነለን መምዬ እድሜዎን እረጅም ከጤነ ከሰለምነ በደስታ የተሟለበት። ቆይታ የቆይልን

Comments are closed.