42
Tips for Bathing a Newborn – ስለ ጨቅላ ህፃናት ገላ አስተጣጥብ አንዳንድ ማወቅ ያሉብን ነገሮች
የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
50 comments
ከልብ እናመሰግናለን እናታችን እድሜና ጤና ይስጥልን!
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ነሽ እማየ.
አመሰግናለሁ
ማዘረየ በጣም እናመሰግናለን
Enamesegnalen mother tena ke edime yestelen!!
thanks
አመሰግናለሁ እማ ካለስቸገርኩት ስለህፃን ምግብ ያሳዩን
Betam enmesgnalen emam edimena tine ystachwe
Thank you
በጣም አስፈላጊ ትምህርት እናታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
የኔ ምርጥ ተባረኪልኝ በጣም ነው የምንወድሽ
ኑሪልን ትልቅ እድሜና ጤና እመኝልሻለሁ
ማሚየ የኔ እናት አላህ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥወት አላህ ከስደት ሀገራችን ገብተን ልጅ እድሰጠን ዱአ አድርጉልን ልጅ በጣም ነው ያማረኝ
thank you
የአዲዬ እናት ሠላሞት ብዝት ይበል እማ ድንግል ማርያም ከነቤተሠቦት ትጠብቆት ilove you mamay
እናመሰግናለን ማማየ
Tanxs mamy
tankis mam ????????????????
Mamayaaaaaa. Endew. Yet. Agegncha. Lesamesh. ???????
endat nesh mamaya enamesegnalne
እግዚአብሔር አምላክ ከስደት መልሶ ወልዶ ለመሳም ያብቃን ስለእውነት ትዳር መስርቼ ልጅ ለመውለድ በጣም ጓጉቻለው ግን ማጠብ ያስፈራኛል ብቻ አምላክ የልቤን መሻት ከአጢያት በስተቀር ይፈፅምልኝ በስደት ላላቹ እህት ወንድሞቼ ሁሉ የልባቹሁን መሻት ከአጢአት በስተቀር ይፈፅምላቹ ማሚዬ ከልብ እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን
በጣም እናመሰግናለን
እኔ የመጀመርያዬን ልጅ ከወለድኩ ሁለት ወሬ ነው ልጄ ጡት አልጠባ አለኝ ።እማ እንዴት ባደርግ ይጠባ ይሆን
እማሚ እናመሰግናለን እንኳን ድና መጡ
አመሠግን አለሁ እማየ በጣም ተጨንቄ ነበር በቅርቡ እወልዳለሁ ምን እደማደርግ አላቅም ነበር ጨቅላ ህፃን እንኮን ማጠብ አቅፌም አላውቅም አመሠግን አለሁ እድሜሽን ያርዝመው
አይ እናቴማ እግሮቿላይ እድርጋ እያጠበች ያሳደገችኚ እደ መች ይሆን የናቴን ውለታ እምከፍለው እድሜው ይርዘም መካሪ ናታችን
Motherye adanen eyatebu asayugh haha
Thanks
ማዘርየ በጣም እናመሰግናለን
Enamsegenalne mamaya Edma ena tana yestlne
nice video. thanks! follow me @ https://www.thegoodcarepharmacy.com/
ማሚየ
እስኪ ለወገብ መዲሀኒት ካወቅሽ ንገሪኝ ልሞት ነው
Thanks mother
Motherye jerbaws endet new mitatebew
Thanks mam❤❤???
Ena yamagemry lijan sewlde midwife nat yastychge !ewinate new batme yekabdale
ልወልድ 2 ወር ቀረኝ አመሰግናለሁ
❤❤❤❤ mamaye yen mare??
thank you so much for all advice
gn leeminn new 3werr yeemastawukachew
❤️???⭐⭐⭐⭐⭐
ሽኩርን ማሚዬዬዬ
ሽኩርን ማሚዬዬዬ
?????❤❤
እናመሰግናለን
እኔ ምንም አላቅ ያለሁት ስደት ነው አሁ 5 ወር ነብሰጡር ነኝ ለምክርሽ በጣም አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን ናማየ ኢትዮጲያ ስገባ እወልዳለው ደህና አድርግሽ አስተምሪኝማ እግዚአብሔር ውለታሽን ይክፈልሽ
ውላሂ ትሎብኝ እውድውታለሁ አላህ ረጀም እድሜና ጤና ይስጥልኝ የኔ እናት
Wey Mamaye
Ye ewnet enat eko nesh❤️
Ere betsuf sayhone please htsan felgew ytebuna yasayun
ሽኩረን እናታችን ከስደት ስመለስ የእናቴን ውለታ የምከፍል ያድርኝ ያረብ እናቴ እኔን ስታሳድገኝ ለፍታ ነው
በጣም ነው የምናመሰግነው በእውነት ረጅም እድሜ ይስጥወት
በጣም አመሰግናለሁ ማሚ
Comments are closed.