0
የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
Vegan Ethiopian Food – How to Make Vegetable Soup/Shorba – የአትክልት ሾርባ አሰራር
የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian
37 comments
Saitu teneshe Ater bill 5 up 6 minute please
Betam betam teru naw Miyakerbute teneshe gen Negeger ater bile 5 minute tolo tolo argachu Or edit video argachu upload argute time tenesh yeselechal
ማሚየ ሰላምና ጤና እመኝልሻለሁ ያትክልት ሾርባ በጣም ነው የምወደው ግን ጊዜ ስለሌለኝ ሁሉንም አንድ ላይ ቀቅየ በጁሰር ፈጭቸነው የምጠጣው ምስሩን ክኩን አንች ጎመን እኔ ስፒንቺ (ቆስጣ)ጎመን አላገኝሁም ሁሉም እንዳለ ሆኖ ያንች አሰራር ደስ ይላል የኔ ግን አሸርባሸር አይደል ክክክክክ አመሰግናለሁ ማሚየ!
በጣም እናመስግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን የላዛኛ እና የፓስታ ፍርኖ አስራር ብታሳዩን እናታችን እባክሁን አመስግናለሁ
mamaya Edima.ena tana.yisitilin
እናመስግናለን
Wedded enatachen
እድሜና ጤና ይስጥዎት ምሚ
ማምየ ?????
Kemuyashi ga fegegtashi
abet des styi erejim edimena tena
emegnlshalehu mamayeeeeee♥
ጤና ይስጥልኝ አመስግና ለሁ ግን ማሜ ፍጠን አርጉት ማየት እንፍልግልለን በጣም እርጅም ነው ፕሊስ
እህ እናታችን እንደት አርጌ እንደማመሰግንሽ ቃላት ያጥረኛል በእውነት ከልብ አመሰግናለው አምላክ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን እጅዎት ይባረክ ውድድድድድድ ♥♥♥♥♥
ማዘርየ እናመሰግናለንእኔእምችለውየዲንችናየካሩት ነበረ ከ ኮከርካር ማው እዲሜይስጥልን
mamaye ejoten yebarkelign Allah rejem edmena tena yestewot betam new yemewedot
Mamiya yehulum enat tiru enat tiru leje tasadegalech jezakelah???????
Tanks good job
እናመሰግናለን
mameya endate dase endameli erajeme edema yadelelyi
እማማዬ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
yeniy konjo enamsegenalen
edemiy tena yesteshe enat
Mamaye shkor thank you so much ?
በጣም እናመሰግናለን ምርጥ ነው!!!
As always, thanks Mother.
ፈጣሪ እድሜን ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጦት እናቴ እጆት ይባረክ
እግዚአብሔር ይስጥልን ማዘር ባለውለታዬ ነዎት:: የእርስዎን ቪዲዮ እያየሁ ያለ እንጀራ ብዙ ምግቦች እየበላሁ ቆይቼለሁ::
Mother your best cooker and your wonderful teacher God Blessyou! For ever.
Wow
እግዚአብሔር ይስጥልኝ እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ማማየ እደሜ እና ጣና ይስጥ የሚያሳዩን የሚጠቅመንን ነገር ነው
Thank you mamaye! You helped us make a yummy meal. Keep up the good work!
ሽርባ ላይ ቅቤ መጨመራ ይቻላል ማማየ ጥያቄ
ሾርባ ላይ ቅቤ መጨመራ ይቻላል ማማየ ጥያቄ
የሽንብራ ሾርባ አሰራር ቢለቀቅልን
አይ እማዬ ፈገግታዎ እኮ ነው ውስጤ
እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ እናመሰግናለን
Beautiful mom??
Comments are closed.