Ye Enat Mikir የእናት ምክር

Ye Enat Mikir የእናት ምክር

by

in

Ye Enat Mikir የእናት ምክር



የማማዬ ምግብ አሰራር በፅሁፍ ሄሎ ሀበሻ ላይ ታገኛላችሁ https://hellohabesha.com/?page=listthreads&id=2123
ሄሎ ሀበሻ ላይ የፈለጋችሁትንም… AddisDaily – Ethiopian Food Cooking, Ethiopian How to cook, Habesha food and More Ethiopian Videos #Ethiopia #Cooking Ethiopian


Comments

39 responses to “Ye Enat Mikir የእናት ምክር”

  1. ማሚ እድሜሽ ን እርጅም ያርገልን

  2. አመሰግናለሁ እመ

  3. ማማየ እናመሠግናለን የምወድሽ እድሜ ጤና ይስጥሽ በጣም ውድድድድድድድ???????????????????????????????????????????????????????????????????????? misss youuuu

  4. Wow betame ymgarem temurta new e/r edemotena yarezemaw

  5. እማ መጣሽ አንችይ የሁላችን እናት ነሽ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ

  6. Edemen tan yestes enatchen

  7. እናመሠግናለን አላህ ይጨምርልሽ

  8. እውቀት ብርሃን ነው፥ መንገድ ነው፥ ፈለግ ነው፥ መሪ ነው፥ ኣቅጣጫ ነው። ማይምና ወይም ኣለማወቅ ደግሞ ጭለማ ነው፥ ዝግ ነው፥ እሾህ ጋሬጣ ነው።

  9. እምዋ ብሩኅ ኣዕምሮ ኣለዎት። የኣንደበትዎን ፈለግ ስከተለው እጅግ ብሩኅ ኣዕምሮ ከበስተኋላው እንዳለ ያስታውቀኛል።

  10. ወይኔ እማዬ ይህንን ምክር እስከዛሬ አለማዳመጤ ቆጨኝ እግዚአብሔር ይስጥልን ፈጣሪ እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን!

  11. ማሚየ ያላወኩትንየእናት ፍቅር አሳወቅሸ እናቴን ለይቸ ሳላወቃት ሰለተለየችኛ ሁሌም ልቤ የተሰብረነው ማሚየ ልክነሸ በልጅነቴ ከገጠር መጥቸ ሰማር እሰው ቤት እየሰራሁ ነበር የምማረው እና የከተማልጅወች ተምርት ቤት ሰገባ እየተሾካሾኩ ሰራትኛ ገጠሬ እያሉ ሞራሌን ሰበሩት ትምረቴንምመ ማር አሰጠላኝ ህይወት በጣም ፈታኛ ማጣት መምህር ነው ልክነሸ ማሚየ እደሜና ጤና ይሰጥልኛ ለኔማ የእናቴምትክ ነሸ ፍቅር ትትናሞያ ሰነመግባረ! ሰንቱን አሰተማርሺኛ!

  12. btikikle ente

  13. የኔ አደበተ ጣፋጭ እግዚአብሄር እረጅም እድሜ እና ጤና ያብዛልን እናመሠግናለን

  14. እናመሰግናቸዋለን
    ማዘር

  15. I love you so much yene konjo enati thank you so much ? ? ? ? ? ? ? ? ? ? ? ? ? ❤

  16. HI Mamy edach aynte metade aleg adise new 400 sadergew betam yesemale mene madereg alebeg

  17. ማሚ እግዚያብሔር ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ እድሜ ጤና ይስጥሽ ውድድድድድ ነው ማረግሽ

  18. እውነት ነው እናቴ ትልቅ የእናት ምክር ነው ተባረኩ

  19. Wise mother,,thank you for all your amazing advice. I have watched few of your cooking videos and I have learned a lot. Thank you so much and may God bless you abundantly. Love and much respect from Eritrean daughter ?

  20. በጣም. እናመሰግናለን ???????????????

  21. ማማየ እድሜና ጤና ይስጦት እኔማ የናት ናፍቆት ይዞኛል

  22. እናመሰግናለን እናታችን በጣም ጥሩ ምክር ነው በመርፌ እንኳ ክር ማስገባት እውቀት ይላል አልኩ ትክክል ነወት

  23. እናትችን ግን የምግብ ስራወ ላይ እርዕሱን በእንግሊዘኛ አይፃፉት ከይቅርታ ጋር በአማረኛ ይፃፉት

  24. እማማዬዋ እንዴው ምን አባቴ ልሁንልሽ የእውነት ምርጥ ልዩ እናት ነሽ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ እማማዬ

  25. እማ ውድድድድ ማርግሽ

  26. እናማሰግናለን እላህ እሜይስጠወት

  27. Entee bercii sewdeshii

  28. U guys cut it ur finger instead of to use it for negative.

  29. ሙያ ከጎረቤት

  30. Very smart Enat keep up the good work ???

  31. ማሜ፡ፍቅር፡የዘበኑ፡ምርጥ፡ማለት፡አንቱ፡ነህ፡ማሜ

  32. እማ እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥሽ♥♥

  33. ቅን ልቦናዋች ለዘላለም ይኖራሉ።

  34. አዳነ በፍጠርህ በውስጥ ላግኘወት በዋሳብ ከልቤ ነው እምወደወት ወላሂ በተለይ ምክርወ እጀ ስራወ ወይኔ ማሜዋ እነቲን ያገኘሁ ነው እሜመስለኝ ሳየወት ቁጥርወን ስጠኝ ወይም የኔን ልላክ በፍጣሬህ

  35. እኔ ከእህስወ ነው ምንም የተማርኩት የኔ ወለላ ምንም ወስን የለው ያለኝ ፍቅር ለርስወ ፍጣሬ ባላችሁበት ይጠብቅልኝ ድምፀወን ሳልስማ ከዋልኩ ቅር ነው እሜለኝ

  36. Betam new yemamesegnsh sle mkrsh martye.